በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኣገልግሎት አ/አ/ኤ/አ/ፕ ፅ/ቤት ስር ለሚሰሩ ሰራተኞች የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ኮስተር ከ25-30 ሰራተኞችን የመጫን ኣቅም ያለው የትራስፖርት ተሽከርካሪ በጨረታ ኣወዳድሮ ኮንትራት መያዝ ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ | የተሽከርካሪው ኣይነት | ተሽከርካሪው ሊኖረው | ተሽከርካሪው ቢነሮው ተመራ ሊያደርገው የሚችሉ ነገሮች |
1 | ለሰራተኞች ሰርቪስ ኣገልግሎት ሊሰጥ የሚችል ከ25-30 የመጫ ኣቅም ያለው ኮስተር |
| ኤሲው የሚሰራ /ያለው/ መሆኑ ግዴታ ነው፤ -የስሪት ዘመኑ ወቅታዊ የሆነ፤ |
1 ማኛውም በዘርፉ የተሰማራና ህጋዊ ንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው ተጫራች ከዚህ በታች በተጠቀሰው ኣድራሻ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 300 መቶ ብር በመክፈል ማግኘት ይችላሉ፤
2 የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማኘት ይችላሉ፡፡
3 ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉበት የንግድ ፈቃድ፣ አመታዊ የመኪና ምርመራ የተደረገበት፣ የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የዘመኑ የተገበረ የሶስተኛ ወገን ኢንሹራንስ እና የሊብሬ ማስረጃ ማቅረብ ኣለባቸው፤
4 ተጫራቾች በአንድ ተሽከርካሪ የጨረታ ማስከበሪያ ብር ከጨረታ ማስከበሪያ ጠቅላላ ዋጋ 5 በመቶ /ኣስት ፐርሰንት/ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን EEU /UEAP/AFAR REGION ተከፋይ የሆነ በተለይ በባንክ የተረጋገጠ ዋትና ወይንም ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
5 ተጫራቾች መጫረቻ ዋጋቸውን ከሰነዱ ላይ ከበስተመጨረሻ በተያየዙ ፎርሞች ላይ ብቻ መሙላት እና ማቅረብ አለባቸው፡፡
6 ጨረታው 18/11/11 ዓ/ም ከጧቱ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚያው ቀን 3፡30 ሰመራ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 06 ይከፈታል፡፡
7 ሪጅን ፅ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
8 የጨረታ ሰነዱን በአፋር ጤና ቢሮ ፊት ለፊት በሚገኘው ፅ/ቤታችን ካሸር ቢሮ /ገንዘብ ቢሮ ቁጥር 09 እየመጣሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአፋር ክልል አ/አ/ኤ/አ/ፕ ፅ/ቤት በአፋር ክልል ጤና ቢሮ ፊት ለፊት በሚገኘው ህንፃ ካሸር/ ገንዘብ ቤት ቢሮ ቁጥር 09
ስልክ 0911-055304/0911-928577 ፖስታ ሳጥን ቁጥር 130
ሰመራ
መመለስ