በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ህጋዊ ተጫራች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት ማቅረብ ይኖርበታል፡
2.
2. ተጫራቾች የጨረታው ማሰከበሪያው ቢድ ቦንድ
3 ጨረታው በ17ኛው ቀን በ29/1/2012 ዓ.ም በ8:30 ሰዓት ከታሸገ በኋላ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የተሻለ ቢሆን ባይገኙም በ9፡00 ሰዓት በክልሉ የአካባቢ ጥበቃና ገጠር መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ ይከፈታል።
4 አሸናፊዎች ላሸነፉት ዋጋ ውል የማሰር የመግባት/ ግዴታ አለባቸው። በገቡት ውል መሰረትም ይፈፅማሉ። በገቡት ውል ሳይፈፅሙ ቢቀሩ በእያንዳንዱ ቀን ካስያዙት የውል ማስከበሪያ ጠቅላላ ዋጋ 0.1% በመቀጣት ገቢ እንዲያደርጉ ይደረጋል ወይም በህግ ይጠየቃሉ።
5. ተጫራቾች በቀረበው ጨረታ ሰነድ አስተያየት/ጥያቄ ካለዎት ከጨረታ መክፈቻው ከ5 ቀን በፊት ማቅረብ ይችላሉ በጨረታ ሰነዱ ስርዝ ወይ ድልዝ ካለበት ተቀባይነት አይኖረውም ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ለሚመጣ ጥያቄ ኤጀንሲው መልስ ለመስጠት አይገደድም
6. የሞተር ሳይክል የኤሌክትሮኒክስ የመኪና ጥገና ጋራዥ ተወዳዳሪዎች ፋይናንሻል ዶክመንት ለብቻው ቴክኒካል ዶክመንት ለብቻው አሽገው ማቅረብ አለባቸው።
7.ኤጀንሲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8.ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ35 ቀን ዋጋው ፀንቶ ይቆያል።
9.ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0344417104 ደውለውመጠየቅ ይቻላል፡፡
የፖ.ሣ ቁጥር፡-1234 ስልክ ቁጥር፡- 0344-417104 ፋክስ ቁጥር፡- 0344-411697
መቕለ
የትግራይ ክልል የአካባቢ ጥበቃና ገጠር
መሬት አጠቃቀምና አስተዳደር ኤጀንሲ