የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ኅዳር 8, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ኅዳር 25, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገናኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎችመጋረጃና ምንጣፍየቢሮ ፈርኒቸርየቤት እቃዎች፡ በርና መስኮ ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶችየህትመት እቃዎችናማጓጓዣ ኣገልጋሎትጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (SWEI ኢንድስትሪ ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 29, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 10, 2017 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት በደቡባዊ ዞን ወረዳዎች በEBCS Tigray Regional Branch c2R FCDO Project የገንዘብ ድጋፍ ለሚደረግላቸው ኣምቡላንስ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማና ካላማደርያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 12, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 26, 2017 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት በደቡባዊ ዞን ወረዳዎች ለኣምቡላንስ ተሽከርካሪዎችና ለቅርንጫፋችን ፍሳሽ ማስወገድ ኣገልግሎት የሚሰጥ ተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውል ጎማና ካላማደርያ እንዲሁም የWDB1317 ሞዴል ማርሰድስ ቫኩም ትራክ (Vacum Truck)መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 12, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 26, 2017 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የWDB1317 ሞዴል ማርሳድስ ቫኩም ትራክ (Vacum Truck)መኪና በቀረበው ስፔስፊኬሽንና ከዚህ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት የእጄ ዋጋ ጨምሮ ኣወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 22, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 6, 2017 09:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎችየተሽከርካሪ ጥገና
... ሪዎች ዘይትና ቅባቶች ለማግኘት ስለፈለገ ማቅረብ የሚትችሉ ተጫራቾች ከታች ባለው ስንጠረዥ ሞልታችሁ እንድትልኩልን እንጠይቃለን፡፡የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 18, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: አልተገለጸም ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
... ስ እቃዎች እና የምግብ ቤት ማሽኖች መለዋወጫ እቃዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 11, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ/ም ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦት
የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ፅ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙት ቅ/ፅ/ቤቶች ለ2017ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ፍሬን ዘይት ጌጣጌጥ፣ የደምብ ልብስ፣ ጫማ፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ዲቫይደር፣ ስቴፕላይዘር፣ ቋሚ እቃዎች (ተሽከርካሪ ወንበር የመሳሰሉ) ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 30, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 10, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስየቢሮ እቃዎች
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርስቲችን ተማሪዎች እና ማህበረሰብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የአገልግሎትና የንግድ ቤቶች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በማወዳደር አገልግሎት ለመግዛት ተፈልገዋል ::የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 21, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 30, 2016 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ ማሽነሪና እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎች
አክሱም የኒቨርሲቲ የተለያዩ የዕቃ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 17, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 1, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየግንባታ ማሽነሪና እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየጽህፈት መሳሪያዎችየቢሮ እቃዎች