ኣክሱም ዩኒቨርስቲ የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እቃዎች መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 20, 2018 ( ከ 5 ወር)መዝግያ ቀን: ሮብ መስከረም 21, 2018 03:05 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች ያሉትን የመኪና እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 24, 2017 ( ከ 6 ወር)መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 28, 2017 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የቅየሳ መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ አስፈላጊውን የካሌብሬሽንና የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያለ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 16, 2017 ( ከ 7 ወር)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 20, 2017 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
የሰሜን ሪጅን የመ/ሠ/ማ/ዋ/አስተዳደር ጽ/ቤት ለ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት ለሪጅኑ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን ለምሳሌ ተሽከርካሪ ወንበር፣ አግድም ወንበር፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የተለያዩ ወንበሮች፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ ጫማ፣ የሞተር ዘይት፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የስቴሽነሪ /የጽህፈት መሳሪያዎች/ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 13, 2017 ( ከ 7 ወር)መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 28, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችየሴፍቲ እቃዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በክልል ማስተባበርያ ዩኒት ለተመደቡት ተሽከርካሪዎች በያዘው በጀት መሰረት የ DRDIP-2 ታ.ቁ ኢት 4-10580 ሞዴል HZJ76L RKS የ ታቁ ኢት ፋ 15294 ሞዴል Kun 25t እና ታቁ ትግ 4-02379 ሞዴል Zeru rich አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና ጎማ ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል። የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 11, 2017 ( ከ 10 ወር)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 14, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው የ Rim Wheel Disk 8.5x20 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 24, 2017 ( ከ 11 ወር)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 7, 2017 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወየግል ኩባንያ (FSWEI ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተፃፈው የ ነዳጅ ተሳቢ መኪና አክሰሰሪ (Fuel Tanker Accessories) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 24, 2017 ( ከ 11 ወር)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 7, 2017 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር : የትግራይ ክልል _ ቅ/ጽ/ቤት አዲስ ጎማ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ለፍሳሽ ማሰወገጃ ተሽከርካሪ አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 6, 2017 ( ከ 12 ወር)መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 19, 2017 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
መቐለ ዩኒቨርስቲ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 23, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 23, 2017 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች
በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 5, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 7, 2017 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች