የሰሜን ሪጅን ቴሌኮም መቀሌ የመኪና ጥገና አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ አቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 6, 2007 (ከ 11 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መስከረም 27, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ጥገናየመኪና መለዋወጫ እቃዎች
ባንካችን ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ባንክ ብዛታቸዉን 17 የሆኑ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 3, 2007 (ከ 11 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 9, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የመኪና መለዋወጫ እቃዎች