ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጄት ከተያዘ የማሽነሪዎች ዘይትና ቅባቶች ለማግኘት ስለፈለገ ማቅረብ የሚትችሉ ተጫራቾች ከታች ባለው ስንጠረዥ ሞልታችሁ እንድትልኩልን እንጠይቃለን፡፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 18, 2017 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: አልተገለጸም
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: አልተገለጸም
  • መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/
  • Print
  • Pdf

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጄት ከተያዘ የማሽነሪዎች ዘይትና ቅባቶች ለማግኘት ስለፈለገ ማቅረብ የሚትችሉ ተጫራቾች ከታች ባለው ስንጠረዥ ሞልታችሁ እንድትልኩልን እንጠይቃለን፡፡


ተቁየእቃዎች ዓይነትመለኪያብዛትየአንድ ዋጋጠቅላላ ዋጋምርመራ
1ዘይት ሞተር ዶሎ 15 W 40 Engine oil Doloበርሚል04ሁሉም በርሚል የመጠቀምያ ግዜያቸው ብያንስ 3 ዓመት የቀረው መሆኑ በግልፅ የሚታይ መሆን አለበት፡፡
2ዘይት ሃይድሮሊክ(Hydraulic oil tells or Azolla 68በርሚል12
3ዘይት ትራንስምሽን Transmission oil AIF dexenበርሚል04
4Gear oil 85 W140በርሚል03
5ግሪስ EP2 Grease Ep2በርሚል03
6ግሪስ £po Grease Epoከግ600
7ዲግረሰሪ Degreaserበርሚል02
8ዘይት መሪ Streeing ol AIFሊትር10
9ዘይት ፊፊን Brake oilሊትር03
10Radiater Coolant ABROሊትር30

1. ተወዳዳሪዎች ህጋዊ የታደስ ንግድ ፍቃድ(2016 ዓ/ም) ቀጥታ ተዛማች ዘርፍ ንግድ ያለው ቲን የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ስለ መክፈላቸው ማስረጃ ና የወሩ መጨረሻ ዲክላሬሽን ክገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ዕ/ቤት(ቢሮ) ማቅረብ የሚችሉ የምስክር ወረቀት ያላቸው ና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ና ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

2. የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።

3. በቴክኒክ ግምገማው ከ 70 በመቶ በላይ የቴክኒክ ውጤት ያገኘ ተጫራች ለፋይናንሻል ጨረታ ይወዳደራል፡ ዝቅተኛ የቴክኒክ መገምገሚያን የያዙ ተጫራቶች የፋይናንስ ፕሮፖዛል ሳይከፈት ለተጫራቶች ውስጥ አንስተኛ ዋጋ ያቀረበ : ያቀረበ ተጫራች ወይም ያቀረበው እቃ በጥራቱ ለድርጅቱ አስፈላጊ : ከሆነ አሸናፊ ይሆናል፤ ማሻሻያ ካላቸው የጨረታ ሳጥን ከመዘጋቱ ከ 5 ቀናት በፊት የጨረታ ሰነድ ወደ ሚሸጥበት ቦታ በጽሁፍ ማስቀረብ

4. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ግልጽ ያልሆኑ ጉዳዮችን አስመልክቶ ጥያቄ ማብራርያ ወይም ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ተጫራቾች ማጭበርበርና ሙስናን በተመለከተ በኢትዮጵያ ህግ የተደነገጉትን ድንጋጌዎች የማክበር ግዴታ አለባቸው፡፡

6. የጨረታውን አካሄድ ለማዛባት የሚሞክሩ ተጫራቶች ከጨረታው ሊሰረዙ እንደሚችሉ ለወደፊትም በቅ/ጽ/ቤቱ ግዥ እንደማይሳተፉና ያስያዙት የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና በድርጅቱ ሊወረሱ እንደሚችሉ ማወቅ ይገባቸዋል፡፡

መመለስ
የጨረታ ምድብ