በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 14, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 27, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቢሮ ፈርኒቸርሌላ ኣይነት ፈርኒቸር
በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ 2011 ዓም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረዉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 23, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየቤት/ህንፃ ግንባታየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
... ሚ ንብረቶች ወንበር፣ ጠረጴዛ፣ ሼልፍ፣ የደንብ ልብስ፣ ጫማ ፣ የመኪና ባትሪዎች ፣ የሞተር እና የመሪ ዘይት ወዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 19, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ15ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት በክልሉ ለሚገኝ ፍርድ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 19, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 19, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለ2011 የበጀት ዓመት በክልሉ ለሚገኝ ፍርድ ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ማንኘውም ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶችብ በማሟላት መወዳደር ትችላላችሁ። የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 19, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 18, 2011 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቢሮ ፈርኒቸርሌላ ኣይነት ፈርኒቸር
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የመኪና ዘይትና ቅባት፣የእርሻ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች፣የቢሮ ዕቃዎች/ፈርኒቸር/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 18, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 4, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችግብርና መሺነሪፍሎራና ሆልቲካልቸርየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
... ቸር እቃዎች ለኤሌክትሮኒክስ እቃዎች: ለጽህፈት መሳሪያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ኅዳር 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ22ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
... ትሮኒክስ፣ የፅህፈት መሳሪያ ፣ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ22ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎች
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሞያተኛ የእጅ መገልገያ ዕቃዎች፣ የሙዚቃ መሣሪያ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የኔትወርክ ዕቃዎች፣ የቧንቧ ዕቃዎች፣ አቡጀዴና ሻሽ፣ የመኪና ባትሪና የባትሪ ኮኔክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 17, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግንባታ እቃዎችየተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የአክሱም ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የውሃ ቱቦ ከነመገጣጠሚያው፣ ቴክኒክ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎችና ስፔሮች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች የሞተር ሳይክል ስፔር፣ የሳይክልና የሳይክል ስፔሮች፣ የኤሌትሮኒክስ እቃዎችና ፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 23, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 13, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየጽህፈት መሳሪያዎችሞተርሳይክል ግዢ