የአክሱም ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የውሃ ቱቦ ከነመገጣጠሚያው፣ ቴክኒክ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ መለዋወጫ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎችና ስፔሮች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች የሞተር ሳይክል ስፔር፣ የሳይክልና የሳይክል ስፔሮች፣ የኤሌትሮኒክስ እቃዎችና ፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአክሱም ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2011 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ጨረታ

  • የውሃ ቱቦ ከነመገጣጠሚያው፣
  • ቴክኒክ መሳሪያዎች፣
  • የኤሌክትሪክ መለዋወጫ እቃዎች፣
  • የመኪና  ጎማዎችና ስፔሮች፣
  • የፅህፈት መሳሪያ፣
  • የፅዳት እቃዎች
  • የሞተር ሳይክል ስፔር፣ የሳይክልና የሳይክል ስፔሮች፣
  • የኤሌትሮኒክስ እቃዎችና
  • ፈርኒቸር በጨረታ አወዳድሮ  መግዛት ይፈልጋል።

ተጫራቾች ሊያሟሉት የሚገባ

  1. ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የ2011 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ  የሚችል።
  2. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ የነሃሴ ወር 2011 ዓ.ም ሒሳብ ያሳወቀ
  3. ቲን (TIN) ነምበርና የታደሰ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል።
  4. የጨረታ ማስከበሪያ ለቱቦ ከነመገጣጠሚያ፣ ቴክኒክ መሳሪያ እና ህ/ መሳሪያ ፣ 1 ለኤሌክትሮኒክስ ብር 20,000፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎችና ስፔሮች፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎችና ፈርኒቸር ብር 10,000፣ የሞተር ሳይክል ስፔር፣ ሳይክል፣ የሳይክል ስፔሮችና ፈርኒቸር ብር 5,000፣ በባንክ የተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ የሚችል።
  5. በራሱ ትራንስፖርት መጫኛና ማውረጃውን ችሎ ወደ ጽ/ቤቱ ማስረከብ የሚችል።
  6. ተጫራቾች ማሸነፋቸውን  ካወቁ በሶስት /3/ ቀናት ውሰጥ ውል ማሰር የሚችሉና፣ ለአሸናፊው ንብረት 10% C.P.O ማስያዝ የሚችሉ፡፡
  7. ለጨረታ ሰነድ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር የማይመለስ  በመክፈል በስራ ሰዓት በአክሱም ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት  ጽ/ቤት ቢሮ ቁ. 12 ከ23/02/2011 ዓ.ም እስከ 13/03/2011 ዓ.ም መውሰድ ይቻላል።
  8. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት  ንብረት የአንዱን ዋጋ በተዘጋው ሰነድ ላይ በመሙላት ስርዝ ድልዝ  የሌለበት በየአንዳንዱ ገፅ ፊርማና ማህተም  በማስቀመጥ በፖስታ በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው ቀናት  ውስጥ  ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅበታል።
  9. ጨረታ የሚዘጋበት ቀን 13/3/2011 ዓ.ም  3፡00 ሰዓት   ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 13/3/2011 ዓ.ም  3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት  መመሪያው በሚፈቅደው መሠረት ይከፈታል፡፡
  10. ጽ/ቤቱ የተሻለ  አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ  ሆነ  በከፊል

      የመሰረዝ መብቱ  የተጠበቀ ነው።
  11. ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 0347753267/2270 ወይም 0948451284 መጠየቅ ይቻላል

የአክሱም ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት

መመለስ
የጨረታ ምድብ