በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት ያያዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Second Resilient Landscapes and Livelihood Project / RLLPII/ በ 2018 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል :: የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 12, 2018 ( ከ 5 ወር)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 20, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
ዉቅሮ ግብርና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ 2018 ዓም በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር ግለጋሎት የሚዉሉ ግብርና : የላብራቶሪ እቃዎች : ኤሌክትሮኒክስ: ህንፃ መሳሪያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ነሐሴ 27, 2017 ( ከ 6 ወር)መዝግያ ቀን: ሮብ መስከረም 7, 2018 03:10 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ዉቅሮየጨረታ ምድብ:ግብርና መሺነሪየግንባታ ማሽነሪና እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየላብራቶሪ መሣሪያዎች
ድርጅታችን ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የፅሕፈት መሳሪያዎች፣ ሕትመቶች፣ የፅዳት እቃዎችና ሌሎች ኣላቂ የደንብ ልብሶችና ዩኒፎርሞች፣ የትራክተርና ማረሻ መለዋወጫዎች፦ ኤሌክትሪክና ኤሌኬትሮኒክስ እቃዎች፣ የእህል መወቂያ ማሽን መለዋወጫ እና ማሽኖች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 22, 2017 ( ከ 6 ወር)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 29, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ግብርና መሺነሪየንፅህና ፅዳት እቃዎችየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየጽህፈት መሳሪያዎችየህትመት አገልግሎቶችየህትመት እቃዎችናጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ቢሮ ድርጅታቹ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በዋጋ ማቅረብያ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 26, 2017 ( ከ 9 ወር)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 3, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት በክልሉ ስር ላሉት ኣምስት መድሃኒት ቤቶች ኣገልግሎት የሚውሉ የካሽ ረጂስተር ማሽኖች ለመግዛት ከዚህ ማስታወቅያ ጋር ተያይዞ ባለው ስፔስፊኬሽን መሰረት በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 21, 2017 ( ከ 9 ወር)መዝግያ ቀን: ኣርብ ሰኔ 6, 2017 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በያዘው እቅድ መሰረት ለክልል ማስተባበርያ ዩኒት አገልግሎት የሚውሉ የIT (ኮምፒተር ና ተዛማጅዕቃዎች እቃዎች ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ግንቦት 11, 2017 ( ከ 10 ወር)መዝግያ ቀን: ሓሙስ ግንቦት 14, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኮምፒተርና ተዛማች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
ትራንስ ኢትዮዽያ ሃ/የ/የግ/ማሕበር መቐለ በሚገኘው ዋና ቢሮ ቤት በተለያዩ ቦታዎች የደህንነት ካሜራ (Security Camera) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ገዝቶ ለማስገጠም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሚያዝያ 22, 2017 ( ከ 10 ወር)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 12, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫሴኩሪቲይ ኢንፍራስትራክቸር
... ሰረተ ልማት ከህጋዊ ነጋዴዎችና ኮንትራክተሮች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 30, 2017 ( ከ 11 ወር)መዝግያ ቀን: በየ ሎቱ የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ይለያያል ቦታ:ኣክሱምየጨረታ ምድብ:ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎትየቤት ዕቃዎችየንፅህና ፅዳት እቃዎችኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችየኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገናየግንባታ ማሽነሪና እቃዎችየግንባታ ጥሬ እቃዎችየውሃ ስራዎችየምህንድስና ነክ ማማከር ኣገልግሎትየድርግት ማማከር ኣገልግሎትየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየምህንድስና እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየቢሮ ፈርኒቸርኬሚካልና ሪኤጀንትየላብራቶሪ መሣሪያዎችየጽህፈት መሳሪያዎችየቧንቧ እቃዎች እና መለዋወጫዎችየኔትዎርክ ዝርጋታና ጥገናየውሃ ጉድጋድ ቁፋሮናና የውሃ ስርዓት ተከላየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎችየጤና ጋር የተዛመዱ ኣገልግሎቶችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን የሰዓት መቆጣጠሪያ የጣት አሻራ ማሽን (Biometric Attendance) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 19, 2017 ( ከ 11 ወር)መዝግያ ቀን: ሮብ ሚያዝያ 8, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ
የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራምን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የእጅ መሳርያ(Hand tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታማሉ ነጋዴዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 19, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 28, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ግብርና መሺነሪኮምፒተርና ተዛማች የግንባታ ማሽነሪና እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች