የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡- ሎት 1. ፖሊንቲቲቭ፤ ሎት 2. አነስተኛ የእጅ የእርሻ መሳርያዎች፤ ሎት 3. ማዳበርያ የማጓጓዝ አገልግሎት፤ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 12, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 28, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦትግብርና መሺነሪማጓጓዣ ኣገልጋሎት
መስርያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰው ል/ሴፍትኔት _ በጀት ለእርሻና ገጠር ልማት ፅ/ቤት ኬሻ ጭረት ለመግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፤መስርያ ቤታችን ግዥው የሚፈፅመው ብጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸው ኣረጋግጦ የመረጣቸው ሲሆን ፤ከሚፈለጉት መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችግብርና መሺነሪየግንባታ ጥሬ እቃዎች
በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም / RLLP Resilient Landscapes and Livelihood Project/ በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀክት ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የ45 ቀን እድሜ ያላቸው ደሮዎች/45 day Old chicken ግዥ በ requicet For qotetion ( porforma ) በመለጠፍና በማደረ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ በዚሁ መሰረት ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት የዶሮዎች በዚህ ጨረታ ኣሽናፊ የሆነ ትካል /ነጋዴ የSM መፋስስ በሆነ ወረዳ እንደርታ ቀበሌ ልዩ ቦታ ዓዲ ኣዝመራ፣ፈ/ሰላም፣1/ወያነ፣ጨለቆት መንግስቲ ሲሆኑ ጠቅላላው የእቃው መሸጫ ዋጋ ከነ ትራንስፖርቱ መጓጓዥ ፣መጫኛና ማውረጃ ያካተተ በታሸገ ፖስታ እንድትሰጡን እንጠይቃለን።የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 23, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ኩሓየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችየግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦት
በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም /RLLP/ Resilient Landscapes and Livelihood Project በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀክት ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የ45 ቀን እድሜ ያላቸው ደሮዎች/45 day old chickens ግዥ በ Request for quotation (RFQ) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መጋቢት 12, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ መጋቢት 19, 2016 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፅቢ ወንበርታየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችየግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦትየምግቢ ኣቅርቦት
በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Resilient landscape and Livelihood project /RLLP/ በ2016 ዓም በፀደቀዉን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀከት ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ ለችግን ጣብያ አጋዥ ዉስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 6, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 14, 2016 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ግብርና መሺነሪየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
የትግራይ ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ትራክተርና ተጓዳኝ የእርሻ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 30, 2016 (ከ 2 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 28, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ግብርና መሺነሪየመኪና ግዢ
... 70 Meter Horizontal working Jib Length 70m በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥቅምት 2, 2013 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ጥቅምት 25/ 2013 ዓ.ም ዘወትር በስራ ቀናት ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ግብርና መሺነሪየግንባታ ማሽነሪና እቃዎች
... የእንስሳት መኖ ዘር፣ የእንስሳት መድሃኒት እና የቤለር ሳር ማሰሪያ ገመድ ግዥ በአገር ውስጥ ገበያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 26, 2013 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ15ኛው የስራ ቀን 4፡00 ሰዓት ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:ፓልትሪ ቢና ኣኒማል ሃስባንደሪኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየቢሮ ፈርኒቸርየእንስሳት መድሃኒቶችና ቁሳቁሶችንየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ በ2013 በጀት ዓመአት ለተለያዩ የስራ እንቅስቃሴ የሚያስፈልጉን እቃዎችን ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመስራት ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 22, 2013 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥቅምት 10, 2013 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:ግብርና መሺነሪፓልትሪ ቢና ኣኒማል ሃስባንደሪኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየውሃ ምህንድስና የውሃና ማሽኖች እቃዎችና መሳሪያዎች
... የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት (የመኪና ኪራይ)፣ የመኪና ጥገና ጋራዥ አገልግሎት፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ዶክመንተሪ ፊልም በአገር ውስጥ ገበያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: እሁድ ነሐሴ 24, 2012 (ከ 5 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በ15ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ቦታ:ኣፋርየጨረታ ምድብ:ፍሎራና ሆልቲካልቸርየግንባታ ማሽነሪና እቃዎችየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየተሽከርካሪ ጥገናየደኩመንታሪ ስራዎችየመኪና ኪራይማጓጓዣ ኣገልጋሎት