በክልተ አውላዕሎ ወረዳ የገቢ ልማትና ፋይናንስን አስተዳደር ፅ/ቤት ቤት SLM-RLLPIl/Second Resilient Landscapes and Livelihood Project /በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ2017 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት ለዚህ ፕሮጀክት ወረዳ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መኖዘር Procurement of Forage Seeds/ ግዥ በ Request for quotation (RFQ) ከዚህ ደብዳቤ ጋረ አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 18, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 25, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ዉቅሮየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችየግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦት
ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2017 በጀት ከተያዘ የተርሚናል ጥገና ግብአት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 7, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 21, 2017 05:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎች
በክልተ አውላዕሎ ወረዳ የገቢል ማትና ፋይናንስን አስተዳደር ፅ/ቤት ቤት Landscapes and Livelihood Project በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ2017ዓ.ዓ በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት ለዚ ህፕሮጀክት ወረዳ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መኖዘር/ Procureme of Forage Seeds/ ግዥ በ Request for quotation (RFQ) ከዚህ ደብዳቤ ጋረ አባሪ በተደረገው ሠንጠረ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል ። የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 30, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 5, 2017 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ዉቅሮየጨረታ ምድብ:የግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦት
የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራምን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የእጅ መሳርያ(Hand tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 27, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 6, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ግብርና መሺነሪየግንባታ ማሽነሪና እቃዎች
የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸር) ግዥ እና አነስተኛ የእጅ እርሻ መሳሪያዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 20, 2017 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 20, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ግብርና መሺነሪየቢሮ ፈርኒቸር
የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ኃብት ቢሮ የተመጣጠነ የዶሮዎች ምግብ ግዥ እና የጓሮ አትክልት ዘር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 16, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 3, 2016 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችየግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ፅ/ቤት በኮንትሮባንድ ከአገር ሊወጣ ሲል ተይዘው ና ተወርሰው የሚገኝ የአፈር ማዳበሪያ ባለበት ሁኔታ ለዩኔን ህብረት ስራ ማህበራት ብቻ መንግስት ባወጣው ዋጋ ተመን መሸጥ ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 15, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 17, 2016 05:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦት
የወረዳ ራያ ጨርጨር ገቢዎችና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግብርና ዕድገት ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት /AGP- II/ በተገኘ በጀት ለጨርጨር ወረዳ ገበሬዎች ድጋፍ የሚውሉ ከታች የተገለፁትን ደሮዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል :: የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሮብ ሚያዝያ 30, 2016 04:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ራያ አላማጣየጨረታ ምድብ:የግብርና ውጤቶችና ስራዎችየግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦት
የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡- ሎት 1. ፖሊንቲቲቭ፤ ሎት 2. አነስተኛ የእጅ የእርሻ መሳርያዎች፤ ሎት 3. ማዳበርያ የማጓጓዝ አገልግሎት፤ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሚያዝያ 12, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ሰኞ ሚያዝያ 28, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የግብርና ጥሬ እቃዎችና ኣቅርቦትግብርና መሺነሪማጓጓዣ ኣገልጋሎት
መስርያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰው ል/ሴፍትኔት _ በጀት ለእርሻና ገጠር ልማት ፅ/ቤት ኬሻ ጭረት ለመግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፤መስርያ ቤታችን ግዥው የሚፈፅመው ብጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸው ኣረጋግጦ የመረጣቸው ሲሆን ፤ከሚፈለጉት መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሚያዝያ 1, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችግብርና መሺነሪየግንባታ ጥሬ እቃዎች