የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የቅየሳ መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ አስፈላጊውን የካሌብሬሽንና የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያለ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡መዝግያ ቀን ነሐሴ 20, 2017 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 20, 2017 4:35 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ኣርብ ነሐሴ 16, 2017 (ከ 1 ዓመት)የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ተጨማሪ አንብብ : ድርጅታችን ትግራይ የውሃ ስራዎች ጥናት፣ ዲዛይንና ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ የቅየሳ መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ አስፈላጊውን የካሌብሬሽንና የጥገና ስራዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ስለፈለገ ከዚህ በታች ያለ መስፈርቶችና ግዴታዎች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ጥሪ እናቀርባለን፡፡
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል ከላይ በርእሱ ላይ ለመግለፅ እንደተሞከረው የኢ/ያ ህዝብ ዕንባ መቐለ ቅ/ፅቤት በታች የተዘረዘሩተን እቃዎች ጥገና መጠገን የሚችል እንደ ፋክስ ማሽን፣ የተለያዩ ፕሪንተሮች ፎቶ ኮፒ ኮምፒተር ላፕቶፕ ጥገና ለማድረግ ለአንድ ዓመት ውል ማሰር የሚችል ተወዳደሪ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ማስጠገን ስለሚፈልግ መዝግያ ቀን ነሐሴ 10, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 10, 2017 4:00 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ኣርብ ነሐሴ 9, 2017 (ከ 1 ዓመት)የኮምፒተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ተጨማሪ አንብብ : ከላይ በርእሱ ላይ ለመግለፅ እንደተሞከረው የኢ/ያ ህዝብ ዕንባ መቐለ ቅ/ፅቤት በታች የተዘረዘሩተን እቃዎች ጥገና መጠገን የሚችል እንደ ፋክስ ማሽን፣ የተለያዩ ፕሪንተሮች ፎቶ ኮፒ ኮምፒተር ላፕቶፕ ጥገና ለማድረግ ለአንድ ዓመት ውል ማሰር የሚችል ተወዳደሪ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ማስጠገን ስለሚፈልግ
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የፅዳት አገልግሎት ለ3ኛ ወገን(Out Source) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋልመዝግያ ቀን ሐምሌ 24, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሐምሌ 24, 2017 4:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00 የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00የተለቀቀበት ቀን ቀዳሜ ሐምሌ 5, 2017 (ከ 1 ዓመት)የንፅህና ፅዳት ግልጋሎት ተጨማሪ አንብብ : የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት የፅዳት አገልግሎት ለ3ኛ ወገን(Out Source) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል የትግራይ ስታቲስቲክስና የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ ከኢምግረሽንና ዜግነት ኣገልግሎት በመተባበር ከኣለም ባንክ ባገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ለኤጀንሳችን ለማስታወቅያ የሚዉል ባነር በፈቀደልን መሰረት ለማሳተም ይፈልጋል::መዝግያ ቀን ሰኔ 9, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 9, 2017 4:30 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ሓሙስ ሰኔ 5, 2017 (ከ 1 ዓመት)የህትመት አገልግሎቶች ተጨማሪ አንብብ : የትግራይ ስታቲስቲክስና የወሳኝ ኩነት ምዝገባ ኤጀንሲ ከኢምግረሽንና ዜግነት ኣገልግሎት በመተባበር ከኣለም ባንክ ባገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ለኤጀንሳችን ለማስታወቅያ የሚዉል ባነር በፈቀደልን መሰረት ለማሳተም ይፈልጋል::
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል::መዝግያ ቀን ሰኔ 4, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 4, 2017 4:15 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ሮብ ግንቦት 27, 2017 (ከ 1 ዓመት)ካልኦት ዝሽወጡያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ተጨማሪ አንብብ : በኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል::
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በያዘው እቅድ መሰረት ለክልል ማስተባበርያ ዩኒት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ የፅህፈት መሳርያ ፅታዎች(Stationary⸩ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::መዝግያ ቀን ግንቦት 14, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 14, 2017 4:00 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ሰኞ ግንቦት 11, 2017 (ከ 1 ዓመት)የጽህፈት መሳሪያዎች ተጨማሪ አንብብ : በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በያዘው እቅድ መሰረት ለክልል ማስተባበርያ ዩኒት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ የፅህፈት መሳርያ ፅታዎች(Stationary⸩ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በክልል ማስተባበርያ ዩኒት ለተመደቡት ተሽከርካሪዎች በያዘው በጀት መሰረት የ DRDIP-2 ታ.ቁ ኢት 4-10580 ሞዴል HZJ76L RKS የ ታቁ ኢት ፋ 15294 ሞዴል Kun 25t እና ታቁ ትግ 4-02379 ሞዴል Zeru rich አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና ጎማ ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል። መዝግያ ቀን ግንቦት 14, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 14, 2017 4:00 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ሰኞ ግንቦት 11, 2017 (ከ 1 ዓመት)የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ተጨማሪ አንብብ : በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በክልል ማስተባበርያ ዩኒት ለተመደቡት ተሽከርካሪዎች በያዘው በጀት መሰረት የ DRDIP-2 ታ.ቁ ኢት 4-10580 ሞዴል HZJ76L RKS የ ታቁ ኢት ፋ 15294 ሞዴል Kun 25t እና ታቁ ትግ 4-02379 ሞዴል Zeru rich አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና ጎማ ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በያዘው እቅድ መሰረት ለክልል ማስተባበርያ ዩኒት አገልግሎት የሚውሉ የIT (ኮምፒተር ና ተዛማጅዕቃዎች እቃዎች ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።መዝግያ ቀን ግንቦት 14, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 14, 2017 4:00 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ሰኞ ግንቦት 11, 2017 (ከ 1 ዓመት)ኮምፒተርና ተዛማች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫ ተጨማሪ አንብብ : በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በያዘው እቅድ መሰረት ለክልል ማስተባበርያ ዩኒት አገልግሎት የሚውሉ የIT (ኮምፒተር ና ተዛማጅዕቃዎች እቃዎች ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በያዘው እቅድ መሰረት ለክልል ማስተባበርያ ዩኒት አገልግሎት የሚውሉ የሚውሉ : የቢሮ እቃዎች(Furniture's) እቃዎች ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::መዝግያ ቀን ግንቦት 14, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 14, 2017 4:00 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ሰኞ ግንቦት 11, 2017 (ከ 1 ዓመት)የቢሮ ፈርኒቸር ተጨማሪ አንብብ : በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በያዘው እቅድ መሰረት ለክልል ማስተባበርያ ዩኒት አገልግሎት የሚውሉ የሚውሉ : የቢሮ እቃዎች(Furniture's) እቃዎች ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል የመቐለ እቅድና ፋይናንሰ ፅፈት ቤት በከተማችን በልማታዊ ሴፍትኔት ባጀት በመጠቀም ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የሚዉል የተለያዩ የሼድ (SMALL METAL SHADES FOR EY HOOD_BENEFICIARIES) በሾፒንግ ፕራፎር ኣወዳደሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ መዝግያ ቀን ሚያዝያ 16, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 16, 2017 4:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ150,000የጨረታ ደኩመንት ዋጋ300.00የተለቀቀበት ቀን ሮብ ሚያዝያ 8, 2017 (ከ 1 ዓመት)ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎትብረታ ብረት ሰራዎች ተጨማሪ አንብብ : የመቐለ እቅድና ፋይናንሰ ፅፈት ቤት በከተማችን በልማታዊ ሴፍትኔት ባጀት በመጠቀም ለሚሰሩ የተለያዩ ፕሮጀክቶች የሚዉል የተለያዩ የሼድ (SMALL METAL SHADES FOR EY HOOD_BENEFICIARIES) በሾፒንግ ፕራፎር ኣወዳደሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ