የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል በክልተ አውላዕሎ ወረዳ የገቢ ልማትና ፋይናንስን አስተዳደር ፅ/ቤት ቤት SLM-RLLPIl/Second Resilient Landscapes and Livelihood Project /በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ2017 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት ለዚህ ፕሮጀክት ወረዳ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መኖዘር Procurement of Forage Seeds/ ግዥ በ Request for quotation (RFQ) ከዚህ ደብዳቤ ጋረ አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።መዝግያ ቀን የካቲት 25, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 25, 2017 4:30 ጥዋትቦታዉቅሮየተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ የካቲት 18, 2017 (ከ 1 ዓመት) ተጨማሪ አንብብ : በክልተ አውላዕሎ ወረዳ የገቢ ልማትና ፋይናንስን አስተዳደር ፅ/ቤት ቤት SLM-RLLPIl/Second Resilient Landscapes and Livelihood Project /በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ2017 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት ለዚህ ፕሮጀክት ወረዳ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መኖዘር Procurement of Forage Seeds/ ግዥ በ Request for quotation (RFQ) ከዚህ ደብዳቤ ጋረ አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል የወረዳ ራያ ጨርጨር ገቢዎችና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግብርና ዕድገት ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት /AGP- II/ በተገኘ በጀት ለጨርጨር ወረዳ ገበሬዎች ድጋፍ የሚውሉ ከታች የተገለፁትን ደሮዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል :: መዝግያ ቀን ሚያዝያ 30, 2016 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 30, 2016 5:00 ጥዋትቦታራያ አላማጣየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : የወረዳ ራያ ጨርጨር ገቢዎችና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግብርና ዕድገት ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት /AGP- II/ በተገኘ በጀት ለጨርጨር ወረዳ ገበሬዎች ድጋፍ የሚውሉ ከታች የተገለፁትን ደሮዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል ::
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል የትግራይ ማእድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ/ ባዮጋዝ ማተባበሪያ ዩኒት /ለተጠቃሚዎች ኣዲስ ባዮ ጋዝ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ የባዮ ጋዝ ግንበኞች /ካምፓኒዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡መዝግያ ቀን ሐምሌ 5, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሐምሌ 6, 2011 9:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00የተለቀቀበት ቀን ሮብ ሐምሌ 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : የትግራይ ማእድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ/ ባዮጋዝ ማተባበሪያ ዩኒት /ለተጠቃሚዎች ኣዲስ ባዮ ጋዝ በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታሟሉ የባዮ ጋዝ ግንበኞች /ካምፓኒዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከዚህ ደብደቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት እቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።መዝግያ ቀን ጥር 3, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 4, 2011 9:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00የተለቀቀበት ቀን ኣርብ ታኅሣሥ 26, 2011 (ከ 7 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከዚህ ደብደቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት እቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።