ቃሊቲ ኮንስትራክሽን እቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ በኣፋር ክልል ኣህመድ ኢላ ኣርታኤለ መንገድ የኮንክሪት ኣቅርቦት ፕሮጅክት የፕሮጀክቱ የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ለ15 ሰው በላይ የመያዝ ኣቅም ያለው ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: መጋቢት 30, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ
| # | መሸጢ | መግዝኢ |
|---|---|---|
| 157.47 (1.03) | 159.05 (1.05) | |
| 184.19 (0.67) | 186.04 (0.69) | |
| 23 (0) | 23.27 (0.12) | |
| 9.51 (0.02) | 9.6 (0.01) | |
| 0.99 (0.01) | 1 (0.01) | |
| ምንጪ በሄራዊ ባንኪ ኢትዮጵያ ዓርቢ ሚያዝያ 16, 2018 | ||
የጨረታ ማስታወቅያዎች እዚሁ እንደሚለቀቁ ያውቃሉ'] = ነገር ግን ሙሉ ኣገልግሎት ከፈለጉ ለምሳሌ ለድርጅትዎ ብቻ ጠቃሚ የሆነ ጨረታ ለይቶ የ ሚያሳውቅ ወይም በ ኢሜይል በየግዜው የሚያቁበት መንገድ ይመቻችሎታል፡ እንዲሁም በሞባይል መልእክት የሚያቁበት መንገድ፡፡ ምንድነው የሚጠብቁት? ኣሁኑኑ ይመዝገቡ በተመጣጣኝ ኣመታዊ ክፍያ፡፡ በኣድራሻችን ያግኙን!
ጨረታ ለመከታተል ይመዝገቡባሉበት ቦታ ሁኖው ድርጅትዎ የሚመለከቱ ጨረታዎት በኤስ.ኤም.ኤስ /ኣጥር የፅሁፍ መልእክት/ መከታተል ይችላሉ።
ጨረታ በተለቀቀበት ቅፅበት ማስታወቅያው ሞባይዎ ጋ ይደርሳል -- ለዚ እንዲከፍሉት ሚጠየቁት ብር 400 ብቻ ነው::