መቐለ ዩኒቨርሲቲ የዲናሞ መጠቅለል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ጥቅምት 13, 2018 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥቅምት 13, 2018 3:30 ጥዋት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ100,000
የተለቀቀበት ቀን

በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ስር ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ዩኒት Second Resilient Landscapes and Livelihood Project / RLLP/ በ 2018 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀክት ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል ለችግን ጣብያ አጋዥ የሆኑትን ዕቃዎች (Procurement of Polythene tube) ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል ::

መዝግያ ቀን መስከረም 24, 2018 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኣይጠቅስም
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ30,000.00
የተለቀቀበት ቀን

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ እቃዎች አቅርቦት ግዥ ከህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ/ም ጀምሮ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነድ በተገለፀው ቀንና ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትይህ የጨረታ ማስታወቂያ ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀንና ዓ/ም ጀምሮ ባለው ቀጣይ የሥራ ቀን ሆኖ በጨረታ ሰነድ በተገለፀው ቀንና ሰዓት
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ500.00
የተለቀቀበት ቀን

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያገለግል የኤች ዲ ፒ ትቦ ሲ ኣይ/ ዲ ሲ ኣይ ጂ ኣይ/ሲ ኣይ እና ኤች ዲ ፒ መገጣጠሚያ (ፊቲንግ) በግዢ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 2017 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት‍‍‍‍‌‍‌‍‌‌‌‍‍‍‌‍
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትማስታወቂያ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን 4፡30 ሰዓት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ120,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ500.00
የተለቀቀበት ቀን

የጨረታ ምድብ

ባለቤት ኩባንያ

የጨረታ ማስታወቅያዎች እዚሁ እንደሚለቀቁ ያውቃሉ'] = ነገር ግን ሙሉ ኣገልግሎት ከፈለጉ ለምሳሌ ለድርጅትዎ ብቻ ጠቃሚ የሆነ ጨረታ ለይቶ የ ሚያሳውቅ ወይም በ ኢሜይል በየግዜው የሚያቁበት መንገድ ይመቻችሎታል፡ እንዲሁም በሞባይል መልእክት የሚያቁበት መንገድ፡፡ ምንድነው የሚጠብቁት? ኣሁኑኑ ይመዝገቡ በተመጣጣኝ ኣመታዊ ክፍያ፡፡ በኣድራሻችን ያግኙን!

ጨረታ ለመከታተል ይመዝገቡ
ዋጋ ሸርፊ
#መሸጢመግዝኢ
160.99 (0.17)162.60 (0.17)
180.56 (-0.38)182.37 (-0.38)
24 (0)24.34 (0.05)
9.79 (0.01)9.89 (0.01)
1.02 (0)1.03 (0)
ምንጪ በሄራዊ ባንኪ ኢትዮጵያ ሰሉስ ጥቅምቲ 10, 2019