ተዘግቷል
መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ የተለያዩ የፅዳት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛል
መዝግያ ቀን ነሐሴ 13, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 13, 2008 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ30,000.00
የተለቀቀበት ቀን