ተዘግቷል
የኢትዩጰያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰሜን ሪጅን ዋና ቢዝነስ ቢሮ የደንበኞች ቅሬታ በጊዜዉ ለመፈታት አካያ ያለዉ መኪና ችግር ለመቅረፍ የተወሰነ መከራየት ኣስፈላጊ ሆነበታል ስለሆነም እነኚህ ሥራዎች ለማከናወን የሚያገለግል ደብል ጋቢና ፒክ ኣፕ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን መስከረም 19, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመስከረም 19, 2009 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን