Closed
ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ.የግል ኩባንያ (SWEI ኢንድስትሪ) ከታች የተለያዪ የፅሕፈት መሳርያዎች እና የፅዳት መሳርያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል።
መዝግያ ቀን ታኅሣሥ 14, 2017 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትታኅሣሥ 14, 2017 8:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ25,000.00
የተለቀቀበት ቀን