በሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮሪደር በ2009 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋጫ ዕቃዎች የቶዩታ 1HZJ75 : 1HZJ76: 1HZJ79L: 1HZJ105 : V-B : ቮልቮ FH12 : ማን ኤሮትራክ : ቢሸፍቱ ሰርቪስ ባስ መለዋወጫ ዕቃዎች አላቂ የጋራዥ መሣሪያ ዕቃዎች የማሽን ሾፕ አላቂ ዕቃ: የተሽከርካሪ ጎማና እና ባትሪ ግዥ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን: ኅዳር 2, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ቦታ ሽረ