Closed
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን በመቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች ማለትም ለአራተኛ ግዜ ጨረታ የወጡ የኤሌክትርክ ዕቃዎች ለግብርና አገልግሎት የሚውሉ ኬሚካሎች ለሶስተኛ ግዜ ጨረታ የወጡ የመጠጥ ምርቶች እንዲሁም ለመጀመሪያ ጨረታ የወጡ የህንፃ መሳሪያዎች በሃራጅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን መጋቢት 3, 2018 7:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 3, 2018 7:35 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየ እቃዎቹ ይለያያል
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን