በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የአፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት/ DRDIP-2 / በ 2017 ዓ/ም በክልል ማስተባበርያ ዩኒት ለተመደቡት ተሽከርካሪዎች በያዘው በጀት መሰረት የ DRDIP-2 ታ.ቁ ኢት 4-10580 ሞዴል HZJ76L RKS የ ታቁ ኢት ፋ 15294 ሞዴል Kun 25t እና ታቁ ትግ 4-02379 ሞዴል Zeru rich አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎችና ጎማ ከታች በሰንጠረዡ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል።

መዝግያ ቀን ግንቦት 14, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 14, 2017 4:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የተለቀቀበት ቀን

የትግራይ ልማት ማሕበር IFRS እንዲሁም IPSAS ለመተግበር ብቁ አማካሪዎች በጨረታ በማወዳደር አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል::

መዝግያ ቀን ግንቦት 27, 2017 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 28, 2017 9:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን

ሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም ተለይተው የተቀመጡ ያገለገሉ ብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

መዝግያ ቀን ግንቦት 15, 2017 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 15, 2017 8:15 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ዋጋ ሸርፊ
#መሸጢመግዝኢ
160.99 (0.01)162.60 (0.01)
180.26 (0.33)182.06 (0.33)
24 (0)24.26 (0.01)
9.66 (0.02)9.75 (0.02)
1.02 (0)1.03 (0)
ምንጪ በሄራዊ ባንኪ ኢትዮጵያ ዓርቢ መስከረም 29, 2019

ባለቤት ኩባንያ

የጨረታ ማስታወቅያዎች እዚሁ እንደሚለቀቁ ያውቃሉ'] = ነገር ግን ሙሉ ኣገልግሎት ከፈለጉ ለምሳሌ ለድርጅትዎ ብቻ ጠቃሚ የሆነ ጨረታ ለይቶ የ ሚያሳውቅ ወይም በ ኢሜይል በየግዜው የሚያቁበት መንገድ ይመቻችሎታል፡ እንዲሁም በሞባይል መልእክት የሚያቁበት መንገድ፡፡ ምንድነው የሚጠብቁት? ኣሁኑኑ ይመዝገቡ በተመጣጣኝ ኣመታዊ ክፍያ፡፡ በኣድራሻችን ያግኙን!

ጨረታ ለመከታተል ይመዝገቡ
s