Closed
የመቸለ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በመቐለ ከተማ የሚገኙ (የተለያዩ ብረቶች፣ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች ጣውላ እንጨቶች ያገለገሉ የተሽከርካሪ ባትሪዎች) ከታች በሠንጠረዡ የተዘረዘሩትን ያገለገሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን ሰኔ 6, 2017 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 7, 2017 9:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየ ሎቱ ይለያያል
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ1,000.00
የተለቀቀበት ቀን