ተዘግቷል
በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅ/ጽ/ቤት በቀረበዉ ስፐስፊኬሽን መሰረት ለ ሰሜን ምዕራብ ዞን ቀይ መስቀል ቅ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መዝግያ ቀን ነሐሴ 16, 2008 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትነሐሴ 16, 2008 6:00 ከሰአት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ20,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን