ተዘግቷል

ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ማሾ /መንግቢን/ እና የጥጥ ፍሬ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

መዝግያ ቀን የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት የተለያየ ነው
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስት ኮከብ ሆቴል ፕሮጀክት የ Reforcement concrete pipe # 100 መግዛት ስለሚፈልግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 14/05/2011 ጀምሮ እስከ 20/05/2011 ዓ/ም ከጧቱ 4:00 ደረስ የምትወዳደሩበት ሰነድ በጨረታ ሳጥን በማስገባት እንድትወዳደሩ እየጋበዝን ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 20/05/2011 ዓ/ም በጧት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መመዘኛዎች ከ1-11 ቁጥር የተገለፁ ነጥቦች ይሆናሉ።

መዝግያ ቀን ጥር 20, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጥር 20, 2011 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለኢነርጂና ለተራራዎች ልማት የሚያገለግሉ የምርምር እና የላብራቶሪ ዕቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጄነሬተር፣አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣የተሽከርካሪዎች ጥገና ስራ በውጭ፣የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት፣የጽዳት ዕቃዎች፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ16ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ይከፈታል
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየለቱ የተለያየ ነዉ
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን
ዋጋ ሸርፊ
#መሸጢመግዝኢ
161.00 (0)162.61 (0)
180.53 (0.76)182.33 (0.76)
24 (0)24.46 (0.02)
9.67 (0.03)9.77 (0.03)
1.02 (0)1.03 (0)
ምንጪ በሄራዊ ባንኪ ኢትዮጵያ ሰሉስ ጥቅምቲ 24, 2019

ባለቤት ኩባንያ

የጨረታ ማስታወቅያዎች እዚሁ እንደሚለቀቁ ያውቃሉ'] = ነገር ግን ሙሉ ኣገልግሎት ከፈለጉ ለምሳሌ ለድርጅትዎ ብቻ ጠቃሚ የሆነ ጨረታ ለይቶ የ ሚያሳውቅ ወይም በ ኢሜይል በየግዜው የሚያቁበት መንገድ ይመቻችሎታል፡ እንዲሁም በሞባይል መልእክት የሚያቁበት መንገድ፡፡ ምንድነው የሚጠብቁት? ኣሁኑኑ ይመዝገቡ በተመጣጣኝ ኣመታዊ ክፍያ፡፡ በኣድራሻችን ያግኙን!

ጨረታ ለመከታተል ይመዝገቡ