የትግራይ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴዎች እንድትጫረቱ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 20, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 20, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ መኽዝን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

አክሱም ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ የተገለጸው የህንፃ የግንባታ እና ማማከር ሥራዎች ከህጋዊ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 29, 2011 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 29, 2011 02:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የመኪና ዘይትና ቅባት፣ የፍራፍሬ ዘር፣ የፍራፍሬ ችግኝ፣ ሰው ሰራሽ የእንስሳት ማዳቀያ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ሰው ሠራሽ የእንስሳት ማዳቀያ መገልገያ መሣሪያዎች፣ የላቦራቶሪ ኬሚካልና መገልገያ ማሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 16, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 16, 2011 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ሕርሻ መሺነሪ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ጋብዮን፣ የእርሻና ችግኝ ጣቢያ መገልገያ መሣሪያዎች፣የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፣ ሕትመት፣የጽዳት እቃዎች ፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 14, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 14, 2011 09:01 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ሕርሻ መሺነሪ/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የፀረ ተባይ ኬሚካል፣የጓሮ አትክልት ዘር፣የማር ሰም ፣ሞተር ሳይክል፣የእንስሳት መድሃኒትና መገልገያ መሳሪያዎች፣የንብ መገልገያ መሳሪያዎች፣የቢሮ እቃዎች /ፈርኒቸር/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 12, 2011 09:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 12, 2011 09:31 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ሕርሻ መሺነሪ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ናይ እንስሳት ምድሃኒታትን መሳሪሕታትን/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መቀሌ ቅ/ጽ/ቤት የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ አገልግሎት፣ ሁለት የመኪና ጥገናና ሰርቪስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተለውን አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 5, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 5, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

ጎዳ ጠርሙዝና ብርጭቆ ኣ.ማ በዕዳጋ ሓሙስ ኣካባቢ እያስገነባ ላለው ፋብሪካ ጊዚያዊ መጋዘን በዘርፉ በተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።ስለሆነም

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 1, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 5, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዕዳጋ ሓሙስ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 5, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መኽዝን/

ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት የሚውል የ bill board ተከላ ስራን በህትመት ማስታወቂያ ስራ ላይ የሚሰሩ ነጋዴዎች ኣወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 30, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 8, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: በርሃሌ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 8, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/ ናይ ቢልቦርድን ዲጂታል ምልላይ/

ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት የሚውል ባለ 10 የባህር ዛፍ ኣጠና ብዛት 110 ፣ ባለ 12 የባህር ዛፍ አጠና ብዛት 80፣ባለ 08 የባህር ዛፍ አጠና ብዛት 90 ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 30, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 8, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: በርሃሌ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 8, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

ለበርሃሌ ስደተኞች መጠሊያ ጣቢያ ፅ/ቤት የነዳጅ ቦቲ ወደ ነዳጅ ሮቶ ቆሞ የሚገለበጥበት የተወሰነ ከፍታ ግንባታ ለማሰራት የግንባታ የጉልበት ስራ የሚፈፅሙ ኣካላትን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 30, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 8, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: በርሃሌ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 8, 2011 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/