የትግራይ ክልል ኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ ከሚሰራቸው የተለያዩ ስራዎች ማለት Supply and implantation of data center system components and video conference service materials ,Supply, installation and configuration of Network infrastrucre for sector office ,Supply video conference and Network materials በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሎት አንድና ሁለት ለመግዛትና ለማሰራት፣ ለሎት ሶስት ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘተዘረው መስፈርት ያሟሉ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 15, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 7, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥር 7, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በሎት የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/