ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርፕራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማህበር / ማጋርመንት ቴክስቴይል ፋብሪካ / የድርጀታችን ከዚህ የተዘረዘሩ የተወሰነ የቴክኒክ ችግር ያለባቸው ተሽከርካሪዎች ማለት ዳፍ፣ ሎብልድ ከነ ተሳቢው፣ ብሎ ቦርድ፣ ሚኒባስ ሁለት፣ ቸክ ኣፕ ኣይሱዚ፣ ፎርክሊፍት ( ኣምስት) ፣ ሪኖ ኣውቶ ሞቢል በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 19, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ኅዳር 30, 2011 10:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኩሓ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 1, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርፕራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማህበር / ማጋርመንት ቴክስቴይል ፋብሪካ / የድርጀታችን ከዚህ የተዘረዘሩ የተወሰኑ የቴክኒክ ችግር ያለባቸው ተሽከርካሪዎች ማለት ዳፍ ባስ፣ ሎቤልድ ከነ ተሳቢው ብሉ በርድ ባስ፣ ኤሌክትሪካል ቻርጅ ፎርክሊፍት (ሁለት) ፣ ፎርክሊፍት (ኣንድ) ሪኖ ኣውቶ ሞቢል በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 22, 2011 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 22, 2011 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርራይዝ ሃላ/የተ/የግ/ማ (ማጋርመንትና ቴክስታይል ፋብሪካ ) የተለያዩ ቁርጭራጭ ብረት እና የተለያዩ ሽበዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 10, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 15, 2012 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 15, 2012 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/