በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጄንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ 2011 ዓም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘረዉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 11, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 23, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 23, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ የተላያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/