በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ኣዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያዉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት የደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሐምሌ 10, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሐምሌ 20, 2010 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሐምሌ 20, 2010 10:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የኣባዱላ LAN-25 መኪና ስፔር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሐምሌ 2, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ሐምሌ 11, 2010 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ሐምሌ 11, 2010 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

የኣላማጣ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ለፅህፈት ቤቱ አገልግሎት የኣፊስ ፈርኒቸር እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሐምሌ 2, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ሐምሌ 8, 2010 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣላማጣ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ሐምሌ 8, 2010 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛ ፈርኒቸር/

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2011 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ለሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጥ መኪና ኪራይ፣ የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ቦቴ ኪራይ፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ አላቂ የጽሕፈት መሣሪያ፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የሲቪል አልባሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሰኔ 22, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሐምሌ 6, 2010 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ሐምሌ 6, 2010 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

የመድሃኒት ፈንድና ኣቅርቦት ኤጀንሲ መቐለ ቅርንጫፍ በመስሪያ ቤቱ መጋዘን ዉስጥ የሚገኙ 270 ብዛት ያላቸዉ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 23, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 26, 2010 11:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ሰኔ 27, 2010 03:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 4,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ ኢንዳስትሪያል ኢኩፕመንት ማኑፋክቸሪንግ ቢዝነስ ዩኒት Steel plate , 6000x1500 x 6mm በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 23, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ሐምሌ 11, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ሐምሌ 11, 2010 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስትፕሮጀክት የጠጠር 02 መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 23, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሰኔ 28, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሰኔ 28, 2010 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ መኽዝን/

ድርጃታችን መከላኪያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ በመቐለ ከተማ ሪፈራል ሆስፒታል ለሚገነባዉ የመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል 12 ሰዉ የመጫን ኣቅም ያላት 5L ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሰኔ 20, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 23, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ሰኔ 23, 2010 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

ትራንስ ኢትዪጰያ ኃ/የተ/የግል ማህበር በመቐሌ ዋና መስሪያ ቤት ግቢ ዉስጥ የሚገኙ ያገለገሉ የተለያዩ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ይምታማሉ በጨረታዉ እንድሳተፉ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሰኔ 20, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 30, 2010 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ሰኔ 30, 2010 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የመቐለ ባለ ሦስትፕሮጀክት የ Metal Works እና የሽንት ቤት Aluminum partition ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሰኔ 20, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ሰኔ 27, 2010 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ሰኔ 27, 2010 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/