የኣላማጣ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት ለተለያዩ ፕሮግራም ኣገልግሎት የሚሆን ትልቁ ነጭ ድንኳን (White big curve stand tent/8m*20 m ለመግዛት በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኝ ሲሆን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 28, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 8, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣላማጣ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 8, 2011 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናገዛ ኣቁሑት/ መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት/

የኣላማጣ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ለፅህፈት ቤቱ አገልግሎት የኣፊስ ፈርኒቸር እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሐምሌ 2, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሐምሌ 8, 2010 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣላማጣ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 8, 2010 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛ ፈርኒቸር/

የኣላማጣ ከተማ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ለአባላቶቱ አገልግሎት የሚሰጥበት የICT ማእከል ለማቋቋም በእንቅስቃሴ የሚገኘ ሲሆን ለዚሁ የኣይስቲ ማእከል አገልግሎት የሚዉሉ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 26, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 4, 2010 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣላማጣ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 4, 2010 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/