መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) Steel pipe Ø 114x 4.5x 6000mm እና sheet Metal 3000x1500x3mm በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 17, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ መጋቢት 19, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ/የተ/የግል/ኩባንያ (MIE) welding Wire Ø1.2 MM በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁ እና ከዚህ በታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎችን እንድትሳተፉ ኩባንያውን በኣክብሮት ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መጋቢት 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 17, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መጋቢት 17, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

በኤጀንሲ ማእድንና ኢነርጂ ክልል ትግራይ ዉስጥ የሚገኝ ባዩጋዝ ፕሮግራም ማስተባበርያ ዩኒት ከዚህ በታች የተገለፁትን የህንፃ መሳሪያዎች እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ነጋዴ የሆናቹሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 30, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 13, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መጋቢት 13, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን፣ ያገለገለ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 29, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 7, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ መጋቢት 7, 2011 08:15 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ፈት ቤት የግንባታ ስራ ማሰራት ስለሚፈግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 29, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 6, 2011 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መጋቢት 6, 2011 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

በኢፌዲሪ በግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ሰሜን ሪጅን ፅ/ቤት በ2011 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሉት የተዘረዘረዉን የአጥር ግንባታ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 28, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2011 02:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 18, 2011 02:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ስራሕቲ ሓለዋ/

የትግራይ ልማት ማሕበር Electrical Generator/200 KVA, Wireless Nick mic, Microphone Mic Wireless TDA logo/120 x 120 cm ማሠራትና መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 28, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 10, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ መጋቢት 10, 2011 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

ትራንስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ ማህበር ባዘጋጀው ስፔስፊኬሽን መሰረት የተለያዩ አላቂ የዎርክ ሾፕ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ የካቲት 28, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ መጋቢት 15, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ መጋቢት 15, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/

በትግራይ ክልል የኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በ2011 በጀት ዓመት ሞተር ሳይክል በጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ የካቲት 23, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ መጋቢት 8, 2011 08:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ መጋቢት 8, 2011 08:02 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ዕድጊት ሞተርሳይክል/