የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን፣ ያገለገለ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ የካቲት 29, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 7, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 7, 2011 8:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ Red Ash፣ ኣሸዋ፣ ጠጠርØ2፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ሚስማር፣ soft wire 1.5 mm፣ Mold oil ጥቁር ድንጋይ የፎርም ወርክ ጣውላ (wooden board with 4m length 30cm and 5mm thickness formwork) እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ባህርዛፍ ግዥ በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 17, 2011 8:15 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 17, 2011 8:16 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን፣ ያገለገለ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 19, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 19, 2011 8:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም ያገለገሉ ወረቀት፣ ባትሪዎች፣ ጎማዎች፣ ፒቪሲ እና የእንጨት ምሰሶ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 13, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 23, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 23, 2011 8:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቐለ/ Red Ash፣ ኣሸዋ፣ ጠጠርØ2፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቴንዲኖ፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ሚስማር፣ soft wire 1.5 mm፣ Mold oil ጥቁር ድንጋይ የፎርም ወርክ ጣውላ (wooden board with 4m length 30cm and 5mm thickness formwork) እና የተለያዩ መጠን ያላቸው ባህርዛፍ ግዥ በጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ፍቃድ ያላችሁ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 27, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሚያዝያ 10, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሚያዝያ 10, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ መጠን ያላቸው ስታርተር ባትሪ Starter Battery 12V, 70 KH & 100 AH ፣ ጎማ tyre / 215/ 75R15 with valve 8PR radial or L1= 106/103T ግዥ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 4, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኔ 14, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 14, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም /መቀሌ/ በትግራይ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች የሚገኙ የኢትዩ ቴሌኮም ጣቢያዎች በጨረታ አወዳድሮ የፅዳት አገልግሎት ስራ ማስራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 13, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 28, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 28, 2012 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ ብዛት ያለዉ ጣዉላ ሳጥን ፣ ያገለገለ ባለበት ሁኔታጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 2, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 10, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 10, 2012 8:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም ያገለጉ ብረቶች : ያገለገሉ ፒቪሲ/PVC/ : ያገለገሉ ቶነሮች : እና ያገለገሉ ወንበሮች በጨረታ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 4, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 17, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 17, 2012 8:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነዉ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የመቐለ በትግራይ ክልል በተለያዩ ወረዳዎች የሚገኝ የኢትዮ ቴሌኮም ጣብያዎች በጨረታ ኣወዳድሮ የፅዳት ኣጎልግሎት ስራ ማሰራት ስለሚፈልግ በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 4, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 16, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 16, 2012 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬትን ኣገልግሎት/