ኢማጅን ዋን ዴይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን /imagine 1 day/ በሂላሪና ጋለን የገንዘብ ድጋፍ አገልግሎት በሚሰጥባቸው ፕሮጄክት አካባቢዎች ለሚግኙ ትምህርት ቤቶች ግብኣት የሚዉል የተማሪዎች መቀመጫ ዴስክ (combined desk) እና ጥቁር ሰሌዳ (Black board ) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 29, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 8, 2016 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 8, 2016 8:40 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ካልኦት ዓይነት ፈርኒቸር/