የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት የ ለኳስ ሜዳ የሚያገለግል ለም አፈር እና ሳር “ Supply plant treat Sector local grass “ ስራዎች ለማሰራት

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ሐምሌ 18, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 21, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሐምሌ 21, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል አዋሽ ካምፕ ፊት ሊፈት በሚያስገነባዉ የመካለኪያ ሪፌራል ሆስፒታል “ Supply plant treat Sector local grass “ ስራ የእጅ ዋጋ ከዕቃዉ አቅርቦት ጋር እና ከመገልገያ መሳርያ ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሐምሌ 23, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሐምሌ 28, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሐምሌ 28, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀከት አገልግሎት የሚዉል የ ብረት ኣቅረቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሰብ ኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 25, 2010 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጳጉሜ 2, 2010 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጳጉሜ 2, 2010 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ፐሮጀክት ያገለገለ ሙሉ ኤጋ፣ ሙሉ ቆርቆሮዎችን ፣ሙሉ ቆርቆሮዎችን በቁጥር (ለኣንድ) በተሰጠ ዋጋ ቁርጥራጭ ኤጋ ደግሞ በክምር (በተሰባሰቡት) ቦታ ላይ አይቶ በጅምላ ኣወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። በዚህ መሰረት ተጫራቸቾች ሊያሟሉ የሚገባቸው ነገሮች

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 19, 2011 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥቅምት 19, 2011 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቐለ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት ኣገልግሎት የሚውሉ የእንጨት ኣጥር ስራዎች ኣቅርቦት እና ገጠማ / Supply & Fix approve vine timber Fence ( Wall) / ስራ በንኡስ ስራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ/Sub- contract/ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሰኔ 12, 2011 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 17, 2011 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሰኔ 17, 2011 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/

የመከላኪያ ኮስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉል የ 115 ሜትር ኬቡ የፈሳሽ ማጠራቀሚያ 115 m3 Spetic Tank ግንባታ ሥራ ግዥ ለመፈፀም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በሳብ ኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 14, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 19, 2012 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መስከረም 19, 2012 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የመካለኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይ ለመቐለ ሪፊራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚዉሉ የ ዋናዉ በር Supply and Fix 1mm Thick Sheet metal cladding , supply and Fix Semi- Circle 5 Row GSP hand rail fix on landing , supply and Fix fabricated steel , supply and fix 6mm plate manhole cover ሥራ በንኡስ ስራ ተቆራጭ /Sub Contract / ለመፈጸም ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታአወዳድሮ በንኡስ ተቋራጭ /Sub Contract / ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 22, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 26, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መስከረም 26, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆፒታል ግንባታ ፕሮጀከት በሚሰራዉ ሳይት ለፕሮጀክቱ አገልግሎት የሚዉል ጥራት ያለዉ ድንጋይ ብቃት ያላቸዉ ኣቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 7, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥቅምት 12, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥቅምት 12, 2012 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመቀሌ ሪፈራል ሆስፒታል ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and fix Windows and Doors Type D-x1 size 90x210cm (lead shield) and Type W-x1 size 120x125cm (lead shield) ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 9, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 25, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ኅዳር 25, 2012 04:15 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/