በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ለምእራባዊ ዞን ለማይ ጋባ ወረዳ እና ለደቡባዊ ዞን እንደርታ ወረዳ አገልግሎት የሚውሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ሚያዝያ 11, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ሚያዝያ 24, 2016 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ሚያዝያ 24, 2016 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሰራተኛ ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ጽ/ ቤት እና በስሩ ለሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶች ለ2016 ዓ.ም አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ ፣ የፅዳት እቃዎች ፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ጌጣጌጥ ፣ የደምብ ልብስ ፣ ጫማ ፣ ቋሚ ዕቃዎች (ሸልፍ መደርደሪያ ወንበር ወዘተ) ኤሌክትሪክ እቃዎች ዲቫይደር ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መጋቢት 23, 2016 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ የማሽኔሪ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች ዋጋ ሞልታችሁ እንድትልኩልን በትህትና እናሳውቃለን፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 4, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 18, 2016 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ የማሽኔሪ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 6, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 18, 2016 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ የዘይት እና ቅባቶች እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 6, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 18, 2016 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

የትግራይ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች የሚውሉ የተለያዩ ዓይነትና መጠን ያላቸው ጐማዎች፣ ባትሪዎችና እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች በጨረታ‏‏‏‏‎‏‎‏‎‎‎‏‏‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መጋቢት 4, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 18, 2016 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 18, 2016 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም በጀት ከተያዘ የተሸከርካሪዎች እቃ : በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 12, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ የካቲት 27, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ የካቲት 27, 2016 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የመቐለ ወደብና ተርሚናል ቅ/ፅ/ቤታችን ለ2016 ዓ/ም ከተያዘ በጀት የተሸከርካሪዎች እቃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መለኪያዎች የምታሟሉ ህጋዊ አቅራቢዎች (ተጫራቾች) እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ የካቲት 13, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 26, 2016 08:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ የካቲት 26, 2016 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ የ78 Model መኪና መለዋወጫ ለመቀለ ለደቡባዊ ዞን ወረዳዎች ኣምቡላንስ መኪኖች አገልግሎት የሚዉሉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በፕሮፎርማ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥር 24, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 28, 2016 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥር 28, 2016 09:01 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: --
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: --
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/