የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት መቐለ ቅርንጫፍ በዓይደር ክ/ከተማ ሓሚዳይ አከባቢ የሚገኝ ሆኖ በ2018 በጀት ዓመት ሽንት ቤትና ሻወር ለማሰራት ስለፈለገ ተጫራቶች ደረጃ 8 እና ከደረጃ 8 በላይ በBC/GC ስራ ፍቃድ ያለው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መስራት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 2, 2018 (27 ቀናቶች)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 16, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ የካቲት 16, 2018 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የፍቅር ልጆች ማህበር በትግራይ ከልል ደቡባዊ ምስራቅ ዞን በስሓርቲ ወረዳ ለሚማሩ ተማሪዎች የመማሪያ ክፍል እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ትምህርት ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 30, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 5, 2018 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥር 5, 2018 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የትግራይ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የግንባታ ስራዎችን ግዢ መፈፀም ስለሚፈልግ ግዢውን የሚፈፀመው ከታች የተዘረዘሩትን ሁኔታዎች ከሚያሟሉት መካከል ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረቡት ተጫራቾች ጋር ነው፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 21, 2018 ( ከ 2 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 27, 2018 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 27, 2018 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

በወረዳ ራያ ኣዘቦ ዕቅድና ፋይናንስ አስተዳደር ፅህፈት ቤት የሚገኝ የግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በ2018 ዓ/ም በጀት ኣመት ከ FSR በተገኘ ድጋፍ በዓለም ባንክ ፍቃድ ቁጥር ET-TIGRAY FSRP-514917-CW-REQ በቀበሌ ሃውልቲ ማዕገል መላሕሶ ለማስገንባት ስለ ፈለገ በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ የውሃ ነክ ስራ ተቋራጮች ኣወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 26, 2018 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ራያ ዓዘቦ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 26, 2018 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

ሕብረት ጠቅላላ ስራዎች ንግድ ኢማ ሪል ስቴት በመቐለ ከተማ ክፍለ ከተማ ሓውልቲ ጣብያ ህዳሴ ለማሰራት የጉልበት ዋጋ/Labor Cost/ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 12, 2018 ( ከ 6 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መስከረም 23, 2018 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መስከረም 23, 2018 08:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100.000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

በእ መኾኒ ወረዳ ግንባታ እና ትራንስፖርት አስተዳደር ፅህፈት ቤት በሚገኘው የዲዛይን እና ቁጥጥር የህንፃ ስራዎች የስራ ሂደት ዋንነቱ የFSR ፕሮግራም ማጠናከር ስርዓተ ምግብ በሆነ በጀት በስምረት ጣብያ የገበሬዎች ማሰልጠኛ ማእከል የዓሳ እርባታ ገንዳ በፕሮፎርማ ማስታወቅያ ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 22, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 27, 2017 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መኮኒ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ መስከረም 27, 2017 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የፕሮፎርማ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

ዕላል ሓባር ሪልእስቴት ኃ.የተ.የግ.ማ በዓዲሓ ለምያሰራው B+G+10 ህንፃ ዲዛይን ማሰራት ስለሚፈልግ ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ደረጃ 4 (ኣራት)ና ከዚያ በላይ የሆናቸሁ ኣማካሪ ድርጅቶች እንድትሳተፉ እንጋብዛለን፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ነሐሴ 1, 2016 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 10, 2016 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ነሐሴ 10, 2016 04:10 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችንና የተለያዩ አገልግሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 19, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥቅምት 9, 2013 02:02 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥቅምት 9, 2013 02:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: የጨረታው ማስከበሪያ መጠን ብር በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: የጨረታ ሰነድ መግዣ ብር በየሎቱ የተለያየ ነው
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ ኣቅርቦት ምግቢ / ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

The Afar N.R.S Urban Housing development and construction bureau invites wax-sealed bids from eligible contractors for furnishing the necessary labor, material & equipment for the construction of AFAR REVENUE BUREAU

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 29, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 20, 2012 09:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ሰኔ 20, 2012 10:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

The Afar N.R.S Urban Housing development and construction bureau invite wax-sealed bids from eligible contractors for furnishing the necessary labor, material & equipment for the construction of POLICE STAFF RESIDENCE

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ግንቦት 25, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 16, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣፋር
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሰኔ 16, 2012 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/