ሕብረት ጠቅላላ ስራዎች ንግድ ኢማ

ግልፅ የጨረታ ማስታወቅያ

በመቐለ ከተማ ክፍለ ከተማ ሓውልቲ ጣብያ ህዳሴ በሚገኘው የሕብረት ጠቅላላ ስራዎች ንግድ ኢማ ሪል ስቴት ለማሰራት የጉልበት ዋጋ/Labor Cost/ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የህንፃ ስራ ተቋራጮች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ተጫራቶች ፡፡

1. በዘርፉ አገባብነት ያለዉ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከሩይነት መለያ ያላቸው አና የባለፈው ወር ቫት ሪፖርት ማቅረብ የሚችል፡፡

2. ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ በህንፃ ሥራ ተቋራጭነት ፈቃደ ያላቸው፡፡

3. ተጫራቾች በጨረታ ስመሣተለ ከለይ በተራ ቁጥር 1-2 የተጠቀሱትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ዋናውን ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

4. የሚሰራውን የገንባታ ሥራ ቢስ ኦፍ ኳንቲቲ/ስፔስፊኬሽን እና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማግኘት ይቻላሉ፡፡

5. የግንባታ አሸናፊ ድርጅቱ ማሽነፉ በተገሉፀ በ5 ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውል በመፈረም በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ወደ ሥራ መገባት የሚችል መሆን ኣለብት::

6. ሰነዱን በሕብረት ጠቅላላ ስራዎች ንግድ አ.ማ ሒሳብ ቁጥር 0212874058011 ዳሽን ባንክ የማይመስስ 500.00 /አምስት መቶ ብር ገቢ በማድረገ / ገቢ የተደረገው ደረሰኝ በመያዝ ሰነድ መግዛት ትችሳሳችሁ፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ 100.000.00/አንድ መቶ ሺ ብር / በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ሕብረት ጠቅሳሳ ስራዎች ንገድ አ.ማ በሚስ ስም ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

8. ተጫራቾቾ በፖስታቸዉ ላይ ስም፣ ፊርማና ስልክ ቁጥር መፃፍ አስባቸዉ፡፡

9. ይህን መመዘኛ የምታሟሱና ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 13/01/2018 ዓ.ም ጀምር ስ10 ቀን እስከ 23/01/2018 ዓ.ም ሰነድ መገዛት የምትችሱ መሆኑና እየገስፅን ጨረታው ከቀኑ 6፡00 ተዘግቶ ከስዓት 8፡00 ጨረታዉ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ

10. ስበስጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0932333145/0960709003 በመደወል ማግኘት ይችሳሱ፡፡

11. መስሪያ ቤቱ የተሳስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊስም ሆነ ሱ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ