መቐለ ዩኒቨርስቲ የተፈጥሮ ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ በ2008 ዓም በጀት ዓመት የተለያዩ ቀሚ እና አላቂ እቃዎች እና ቀሚ እቃዎች ለመገዛት ይፈልጋል ስለዚህ መወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች ባለዉ መስፈርት መሰረት መወዳደር ይችላሉይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መጋቢት 10, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ መጋቢት 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ መጋቢት 30, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 150.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የጤና ኮሌጅና ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል ለ 2008 ዓ ም በጀት ዓመት የ RO Water treatment plant የሚያገለግሉ ኬሚካሎች መለዋወጫዎች እና Booster pumps እንዲሁም የተበላሹ የላዉንደሪ ሜሽኖች መለዋወጫ እና ጥገና በግልጽጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መጋቢት 2, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መጋቢት 14, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ መጋቢት 14, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

የትግራይ ብሓራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያዩ የሰዉ መድኃኒት ፣ኬሚካል እንዲሁም ፣የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች፣ አና ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዚሁ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ተጫራቾች ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 1, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 15, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ የካቲት 15, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/ ዕድጊት ሞተርሳይክል/ ጥዕና ተንከፍ አቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የመቐለ ዉሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2008 ዓ/ም የሚገለግል Electrical Submersible pump, Motor Cycle , Laboratory Equipment, Accessories , Chemicals and Reagents

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥር 25, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ የካቲት 7, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ የካቲት 7, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 የማጋጋዣ አገልግሎት /ትራንስፖርት፡ ሎት 2 የእርሻ መሣሪያዎች ፡ሎት 3 ጋብዮን፡ ሎት 4 የመስኖ መሣሪያዎች ፡ ሎት 5 ኬሚካል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 24, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 8, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ የካቲት 8, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ሕርሻ መሺነሪ/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የትግራይ ልማት ማህበር ለትምህርት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የላብራቶሪ ዕቃዎችና ኬሚካሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 30, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 8, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 12, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም ሎት 1 ኬሚካልና መገልገያ መሳሪያዎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 2 የላቦራቶሪ መገልገያ ዕቃዎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ ሎት 3 የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች /ለ2ኛ ግዜ የወጣ/ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 14, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ኅዳር 30, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ኅዳር 30, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/

የ2008 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን ለመማር ማስተማር የሚገለግሉ የተለያዩ ዕቃዎች አገልሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 13, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ መስከረም 26, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ናይ ሕክምና/ላብራቶሪ መሳሪሕታትን ፅገናን/

በትግራይ በሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዉሃ ሃብት ቢሮ ለቢሮኣችን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የኬሚካል ሪኤጀንቶች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ሐምሌ 1, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ሐምሌ 17, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ 5, 2005 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ዓይነት: የግልፂ ጨረታ
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/