1 በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ያለዉና ፍቃድንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጀ ማቅረብ የሚችል

2 በቀረበዉ ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሠረት ማቅረበ የሚችል

3 ተጫራቾች TIN ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

4 ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ (የባንክ ጋራንት) ለሎት ኣንድ ለዳቦ ኣቅርቦት ብር 60,000 (ስልሳ ሺ ብር ብቻ) : ለባቄላ ክክ 30,000 (ሰላሳ ሺ ብር ብቻ): ሎት ሁሉት ብር 30,000 (ሰላሳ ሺ ብር ብቻ)  ሎት ሦስት: ኣራት እና ሎት አምስት ለየአንዳቸዉ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ ብር ብቻ) እና ስድስት ለየአንዳቸዉ 60,000 (ስልሳ ሺ ብር ብቻ )በአዲግራት ዩኒቨርስቲ ስም ማስያዝ የሚችል

  • የተለያዩ የምግብ ግብአቶች ዳቦ እና የባቄላ ክክ (ሎት 1)የማዕቀፍ ገዥ
  • የእሽግ ዉሃ አቅርቦት (ሎት 2)
  • የሲሚንቶ ኣቅርቦት (ሎት 3)
  • የላቦራቶሪ እቃዎች (ሎት 4)
  • የኬሚካል እቃዎች (ሎት 5)
  • ጤፍ ማስፈጨት (ሎት 6)

5 የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል

6 ተጫራቾች የማቅረቢያ የአቅራቢ ሰርተፊኬት የተመዘገቡ መሆን አለባቸዉ

7 ማንኛዉም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00/ ኣንድ መቶ ብር /በመክፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀዉነ ሰነድ ከዓዲግራት ዩኒቨርስቲ ግዥና ንብረት አስተዳድር ዳይሬክቶሬት ፅቤት ቁጥር 1 መዉሰድ የሚችለ ሲሆኑ ዋጋዉ መቅረብ ያለበት ደግሞ ከዩኒቨርስቲዉ የሚሸጥ ኦርጅናል ዶክመንት ብቻ ነዉ

8 የጨረታ ሰነድ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 11 /1 /2008 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት እስከ 26/1 /2008 ዓ/ም 4:30 ሰዓት የሚሸጥ ይሆናል

9 ጨረታ ሳጥኑ በ 26/1/2008 ዓም በ5:00 ሰዓት ተዘግቶ ከሰዓት በኃላ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል

10 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ ባለመገኘት የጨረታ ሳጥን አከፋፈት ሥነ ሥርዓት አይደናቅፈዉም

11 ዝርዝር ስፔስፊኬሽን በድህረ ገፅ http:// WWW.adu.edu.et ማግኘት ይችላል

12 ዩኒቨርስቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለበለጠ ማብራሪያ ስቁ 0344452318 ደዉሉ ማነጋገር ይቻላል