ድርጅታችን ሞገድ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃላ/የተ/የግ/ማህበር Iriangle Iyre 12*20 እና የሎደር XCMG Tyre 23.5*25 ግልፅ ጨረታ አውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 29, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 1, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 1, 2018 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/

ኩባንያችን መስፍን ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኃላ.የተወ.የግል ማህበር (FSWE ኢንድስትሪ) ከታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን የተለያዪ መጠን ያላቸው የፋብሪካ ግብኣቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 25, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 9, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 9, 2018 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/

ደደቢት ትካል ልቓሕን ዕቋርን ኣ/ማ ዝተፈላለዩ ቲተራት ብጨረታ ኣወዳዲሩ ክዕድግ /ከስርሕ/ ስለ ዝደሊ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 25, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 8, 2018 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 8, 2018 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

ከላይ በርእሱ እንተጠቀሰዉ በኢትዮጵያ ግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ምርጥ ዘር አቅቅርቦት ለዘር ማከማቻ የሚሆን መጋዘን ለሶስት ወራት ሆኖ እንደየሁኔታዉ እየታየ የሚታደስ ዉል በማስገባት ለመከራየት ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ባለመጋዘኖች መወዳደር የምትችሉ መሆናችሁ እንገልፃለን።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 25, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 29, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ኅዳር 29, 2018 04:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መኽዝን/

ኢትዮ ላይፍ ኤንድ ጀነራል ኢንሹራንስ አ.ማ. መቀሌ ቅርንጫፍ የካሣ የተረከባቸውን ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 24, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 26, 2018 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 26, 2018 10:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የትግራይ ግብርና እና የተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት (የመኪና ጎማ) የቢሮ መግዛት ሰለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 16, 2018 ( ከ 4 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 19, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 19, 2018 04:05 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

መቐለ ዩኒቨርስቲ ነጭ ሰሌዳ መጠኑ 240 ሳ.ሜ * 120 ሳ.ሜ በባለ 6 ሚ.ሜ ነጭ ለሚኔቲድ ፋይዚት የተሰራ ሆኖ ዙሪያው በባለ 6*2.5 ሳ.ሜ የውጭ ጣውላ ከፈፍ ያለበት እንዲሁም 3 ማንጠልጠያ ያለው ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 10, 2018 ( ከ 4 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2018 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2018 03:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

ደደቢት ትካል ልቓሕን ዕቋርን ኣ/ማ ዝተፈላለዩ ቲተራት ብጨረታ ኣወዳዲሩ ክዕድግ /ከስርሕ/ ስለ ዝደሊ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 10, 2018 ( ከ 4 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ኅዳር 22, 2018 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ኅዳር 22, 2018 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን የሚገኙትን እቃዎች ማለትም ለሁለተኛ ግዜ የወጡ፣ፕላስቲክና የፕላስቲክ ውጤቶች የቤትና የቢሮ ማስዋብያ ዕቃዎች እንዲሁም ለግንርና አገልግሎት የሚውሉ ከሚካሎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 6, 2018 ( ከ 4 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 12, 2018 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 12, 2018 07:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ እቃዎቹ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቀሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት መጋዝን የሚገኙትን የተለያዩ ለሶስተኛ ግዜ የወጡ የመኪና መለዋወጫዎች እንዲሁም ለሁለተኛ ግዜ የወጡ የኮንስትራክሽን በሃራጅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 6, 2018 ( ከ 4 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 12, 2018 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 12, 2018 08:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ እቃዎቹ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/