ኣዝሚ ስቲል ስትርክቸር ኢንጂነሪንግ ሓላ የተ የግ ኩባንያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የአልሙኒየም መስኮቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 29, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 7, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ቀዳሜ ታኅሣሥ 7, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 150.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) ከዚህ በታች በተዘረዘረዉ መስፈርት መኪና ተከራይቶ የተለያዩ ጭነቶች በኣይሱዙ : በኤፍ ኤስ አር : በትራክ ትረያለር እና በሃይቢድ ከመቐለ - አዲስ አበባ እና ከመቐለ-ገላን ዉል አስሮ ለማጓጓዝ ስለሚፈልግ በጨረታ ለመወዳደር የምትፈልጉና የሚከተሉት መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባነያችን ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ኅዳር 29, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 12, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 13, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2010 በጀት ዓመት ለአማካሪዎች ድርጅት አጫርቶ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 26, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 20, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 20, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ምድብ ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ/

ፍትህ ቢሮ ክልል ትግራይ የ2010 ዓም የተለያዩ ህትመት ስራዎች በኣገር ኣቀፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 26, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ታኅሣሥ 15, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ታኅሣሥ 15, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (ኤች ዲ ቪ ኤል ቢዝነስ ዩኒት) ቦልት : ነት : ወሸሮች :ካቲንግ ዲስክ :ኤሌክትሮድ : ፖሊሺንግ ዲስክ :ብርጭቆ ወረቀት : ዌልዲንግ ዋየር : ኤሌክትሪካል ሲስተም : ተርኒንግ ቴብል እና ተዊንግ አይ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ብቃት ያላችሁና እና ከዚህ በታች የተዘዘሩትን መስፈርት የምታሞሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል::

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 21, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 9, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 10, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ሰራሕቲ ሓፂነ መፂን/

የሰሜን ሪጅን ኢትዩቴሌኮም የተለያዩ ዕቃዎች ይዞ የመጣ የጣዉላ ሳጥን : አሮጌ ጣዉላ : ኬብሉ ናብረቱ የተፈታ ድራም : ባለ 8ሚ.ሜ ቴንዲኖ : ቴንዲኖ ባለ እና የእንጨት ምሰሶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ኅዳር 21, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 29, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ኅዳር 29, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፋብሪካ አገልግሎት የሚዉል የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ኅዳር 20, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 26, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ኅዳር 26, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ለትምህርት የተለያዩ መፅሃፍት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 19, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ታኅሣሥ 1, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ታኅሣሥ 1, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የ2010ዓም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚዉሉ ሎት ኣንድ ደንብ ልብስ ፡ ሎት ሁለት ክችን ፡ ሎት ሰወስት ህንፃ መሣሪያ ፡ ሎት ኣራት ፈርኒቸር ፡ ሎት ኣምስት ዉሃ (ሃይላንድ) ፡ሎት ስድስት ኤሌክትኒክስ ፡ ሎት ሰባት ምግብ ፡ ሎት ስምንት ስፖርት ፡ ሎት ዘጠኝ ፅዳት ኣዉት ሶርስ ፡ ሎት ኣስር የመኪና መለዋወጫ (ስፔር ፓርት) ፡ ሎት ኣስራ ኣንድ የዉሃ ቦቴ ፡ ሎት ኣስራ ሁለት የፅዳት ዕቃዎች ፡ ሎት ኣስራ ሰዉስት የቱካን መድሃኒት መርጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ኅዳር 19, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: እሁድ ታኅሣሥ 1, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: እሁድ ታኅሣሥ 1, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 60,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ናገዛ ኣቁሑት/ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ ንፅህናን ፅሬትን ኣገልግሎት/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ መኪና ክራይ/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የማዕከላዊ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የባኞና የመፀዳጃ ቤት ዕቃዎች፣ የባሃርዛፍ አጠናዎች ፣ የስሚንቶ ፣ ብሎከት ፣ ጠጠርና ድንጋይ ፣ የጀነሬተር መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ኅዳር 18, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 4, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ታኅሣሥ 4, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መኽዝን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/