የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለከተማችን አገልግሎት የሚዉል የኤሌክትሪክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 18, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ጥር 2, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ጥር 2, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 25,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/

በትግራይ ክልል ኮንስትራክሽን መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ ዳይሬክቶሬት ሕንፃ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን በ2010 በጀት ዓመት ለዓድዋ ከተማ አስተዳደር ህንፃ ፕሮጀክት ግንባታ ለማካሄድ በደረጃ BC-2/GC-3 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮንትራክተሮች አጫርቶ ለመሥራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 18, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ጥር 15, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ጥር 15, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 500,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር ኢንጂነሪንግ ሃላፍነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በግቢዉ ዉስጥ የሚገኙ ተረፈ ምርቶች ቁርጭራጭ ብረትና እና ቆርቆሮ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 17, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 26, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 26, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

መቐለ ዩኒቨርስቲ መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ቴክኖሎጂ የኢንድስትሪያል ኣዉቶሜሽን የስልጠና እቃዎችች እና የቢሮ እቃዎች ፈርኒቸር በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 17, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 4, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥር 4, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

በኢትዩጰያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኣዲስ ጎማ ከነ ከለማደሪያዉ በቀረበዉ ስፔስፊኬሽን መሰረት በስሩ ላሉት ደቡባዊ ዞን ወረዳዎች አገልግሎት የሚዉሉ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 14, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 26, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 26, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

በኢትዩጰያ ምርጥ ዘር አቅርቦት ትግራይ ምርጥ ዘር ኣቅርቦት መቐለ ቅርንጫፍ የሚገኙ የተለያዩ ጎማ: ባትሪ ካላማደሪያና ጭረት በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 13, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 19, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 19, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

ድርጅትታችን መከላኪያ ኪንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ፕሮጀክት በመቀሌ ከተማ ዳዕሮ አከባቢ ለሚያስገነባዉ የጋራ መኖሪያ ኣፓርታማ ግንባታ የሚዉል ሎደር ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 13, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 16, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 16, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ማሽነሪ ክራይ/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ(MIE) ትግራይ ዋሃ ስራዎች ለሚሰራዉ ዎርክ ሾፕ ፕሮጀክት አገልገሎት የሚዉል ከዚህ በታች የተጠቀሱት ኬብሎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ ታኅሣሥ 11, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 17, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ታኅሣሥ 17, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/

መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታቻ የተዘረዘሩት እቃዎች አገልግሎቶች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 10, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 23, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 23, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/

መቐለ ዩኒቨርስቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዓይነት የእንስሳት መኖ ምግብ ምግዛት ስለሚፈልግ በዚሁ ስራ ዘርፍ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸሁ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 10, 2010 (ከ 8 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 27, 2010 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 27, 2010 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/