ሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮርደር የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች የTOYOTA IHZJ 75፣ የTOYOTA IHZJ 76፣ የTOYOTA IHZJ 79፣የTOYOTA IHZ 79L ደብል ጋቢና፣ የTOYOTA IHZJ 105፣ የVOLVO FH12 380፣ የቢሾፍቱ ባስ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የማሽን ሾፕ አላቂ ዕቃዎች፣ አላቂ የጋራዥ መሳሪያ ዕቃዎች፣ ቋሚ የጋራዥ መሣሪያ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ባትሪ እና የተሽከርካሪ ጎማ በግልጽ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 3, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 18, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ሽረ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 18, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ መለዋወጢ ኣቁሑት መኪና/ መኪና/ማሺን ምሻጥ/ ዕድጊት መኪና/

በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የውሃ ሃብት ቢሮ ለቢሯችን አገልግሎት የሚውሉ የመኪና ስፔርፓርትና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 8, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 29, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 29, 2011 9:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: ስፔር ፓርት 50,000 ብር ፣ ለጎማ 10,000 ብር
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም ዓ/ማ 2010 ዓ/ም የደርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ መስከረም 10, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 14, 2011 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 14, 2011 3:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኦዲት ተዛማድኡን/ ፋይናንሻል ኮንሳልታንሲይ/

የትግራይ ልማት ማህበር ካሁን በፊት ሰርከስ ትግራይ ይጠቀምበት የነበረ ባለ 5000 ካሬ ሜትር ህንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 25, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 26, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ካፌን ሬስትራንትን/ ገዛ/ህንፃ ክራይ/

ሱር ኮንስትራክሽን ሓላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ፒቪሲ ፕሮጀክት ከዚህ እቃዎች ማለትም

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 9, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 9, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ፕሮጀክት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 10, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የመቐለ ውሃ አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2011 ዓ.ም በጀት አመት የሚያገለግል የተለያየ መጠን ያለው የውሃ ቆጣሪ ከነሙሉ መለዋወጫዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ስለፈለገ በጨረታው መሳተፍ ለምትፈልጉ ተጫራቾች ጥሪውን ያቀርባል።

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ መስከረም 6, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 1, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 1, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 120,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/

የኢትዪጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት መቐለ የሚገኙ የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 4, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 11, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 11, 2011 8:01 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 35,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄንሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የመድኃኒትና ሕክምና መገልገያ እቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 4, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 9, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 9, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ መድሓኒት ምህርቲ/ ጥዕና ተንከፍ ዝኮኑ ግልጋሎት/

መቐለ ዩኒቨርስቲ የማማከርና ንግድ ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ዓይነት የፅሕፈትና የፅዳት መሳሪያዎች : የእንስሳት መድሃኒቶች ለመግዛትና እና ለሰራተኞች አገልግሎት የሚዉሉ ደንብ ልብስ : የድህነት ጫማና ፕላስቲክ ቦቲ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 4, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 22, 2011 9:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 22, 2011 9:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 20.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ናይ እንስሳት ምድሃኒታትን መሳሪሕታትን/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ንሴፍቲ ዘገልግሉ ኣቁሑት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ RO Water Treatment Spare part ዕቃዎች and Maintenance Service ሥራ ግዥ በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 9, 2011 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 9, 2011 4:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/