ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በፋብሪካዉ ዉስጥ የሚገኘዉን ጋላሪ በአሊሚንየም ለመስራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጨረታ መመሪያዎች አክብራቹ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 28, 2007 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ቀዳሜ ነሐሴ 30, 2007 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት:
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ገዛ/ህንፃ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር /

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢ/ሪ አ ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ይፅህፈት መሳሪያዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 14, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 25, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ታኅሣሥ 25, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢ/ሪ አ ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመኪኖች መለዋወጫ እቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 16, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ታኅሣሥ 29, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ታኅሣሥ 29, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢ/ሪ አ/ማህበር የተለያዩ የፅዳት እቀቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዘዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ አክብራችሁ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንገልፃላን

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 23, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 2, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 2, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ ፋብሪካ የተጋቡ እና ያገለገሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎች በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ግንቦት 5, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 12, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ግንቦት 12, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢ/ሪ አ/ማህበር መቐለ ፋብሪካ ግቢዉና ከግቢዉ ዉጪ ያሉ ቦታዎች ማስዋብ ስለፈለገ በግሪነሪ ማስዋብ ስራዎች ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በማካሄድ ማስራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ አክብራችሁ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንገልፃላን

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ሰኔ 11, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ሰኔ 20, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ሰኔ 20, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲን ውፅኢት ሕርሻ/ ፍዮሪን ሆልቲካልቸር/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አማ መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካዉ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት የፅሐፈት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ነሐሴ 12, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሮብ ነሐሴ 18, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሮብ ነሐሴ 18, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አማ መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካዉ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት የፅዳት መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 20, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 27, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ነሐሴ 27, 2008 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዱስትሪ አማ መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካዉ አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ዓይነት የቢሮ እቃዎች(ፈርኒቸር):48 ዲክሰን ሸልፎች:የተለያዩ ዓይነት ሳይዝ ያላቸዉ የመኪና ጎማዎች:የኮምፒተር እና የኮምፒተር ተዛማጅ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ታኅሣሥ 3, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 13, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 13, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አ/ማ የመቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በፋብሪካዉ ዉስጥ የሚገኘዉን ጋላሪ በአሊሚንየም ለመስራት ይፈልጋል ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የጨረታ መመሪያዎች አክብራቹ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 18, 2009 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 27, 2009 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ ታኅሣሥ 27, 2009 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ገዛ/ህንፃ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር / ስራሕቲ ኣልሙኒየምን ኣቁሑትን/