ንብረትነቱ የመከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የሆኑት በበራህሌ እና ሳባ ካምፕ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ ኤሌክትትሪካል ኦቭን ፣ኣልሙኒየም ፓነን፣ሞድፋይድ ሃመር፣ sand cone (dentisy cone) ይፈልጋል ስለሆነ ከዚህ በታች የተገለፁ መመዘኛ የምታሟሉ መወዳደር ይችላሉ።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 22, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 26, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 27, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ/ ካልኦት ዝሽወጡ/ ዘገልገሉ ኣቅሑት መሸጣ/

የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት የተለያዩ ኣይነት የህንፃ መሳርያ እቃዎች ና ቶታል ስቴሽን በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነ ከዚህ በታች የተገለፁ መመዘኛ የምታሟሉ መወዳደር ይችላሉ።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መስከረም 22, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 6, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 7, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ህንፃ መሳርሒ/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/

ድርጅታችን መከላኪያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በመቐለ ከተማ ዳዕሮ ኣካባቢ በሚያስገነባው የጋራ መኖሪያ ኣፓርታማ ግንባታ የሚውል ሎደር ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል ስለሆነ ከዚህ በታች የተገለፁ መመዘኛ የምታሟሉ ኣከራዮች ሎደር ከነዳጁ በሰዓት የምታከራዩበትን ዋጋ ከቫት በፊት ወይም ከቫት በኃላ ብላችሁ በመጥቀስ መወዳደር ይችላሉ።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 21, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 23, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 23, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ማሽነሪ ክራይ/

ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማሀበር መቐለ ፋብሪካ ለፋብሪካ ኣገልገሎት የሚዉል ኣንቲስካለንት ኤስ ኣይ (Antiscalent Genesis SI)የተባለ የኬሚካል ኣይነት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ መስከረም 20, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 30, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 30, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ኬሚካልን ሪኤጀንት/

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ቤተክስትያን የልማትና ክርስትያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ አህጉረ ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት በእንደርታ ወረዳ በማይ ኣምበሳ እና ደብረ ማዕርነት ቀበሌዎች በሚገኙ ሁለት ገዳማት እና ሁለት ትምህርት ቤቶች በድምሩ ከሁለት እስከ ኣራት መፀዳጃ ቤቶች ኣወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ መስከረም 19, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 25, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 25, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 10,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2011 ዓ.ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የሚውሉ በጨረታ ቁጥር 06/2011 የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 18, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 30, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 30, 2011 4:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 200,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ኣቅርቦት ምግቢ /

የትግራይ ልማት ማህበር ብዛቱ 2000 /ሁለት ሺ/ መፅሔት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ መስከረም 18, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 29, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 30, 2011 9:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 3,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ ናይ ሕትመት ስራሕቲ/

መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ሓ/የተ/የግ/ኩባንያ ኣውቶሞቲቭና እርሻ መሳሪያዎችና ቢዝነስ ዩኒት ንብረት የያዘ ባለ 40ና ፊት ኮንቴነር ከመቐለ ደረቅ ወደብ ወደ መቐለ ድህረ መሸጫ ግልጋሎት ማእከል እንዲሁም ባዶ ኮንቴነር ባለ 40ና ባለ 20 ፊት ከድህረ መሸጫ ግልጋሎት ማእከል ወደ መቐለ ደረቅ ወደብ ማጓጓዝ ስለፈለገ ከታች የተዘረዝሩትን መስፈርት የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 18, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 18, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • የጨረታ ምድብ መኪና ክራይ/ ትራንስፖርት ግልጋሎት/ ዕድጊት ኸቢደ መሺን/

የ ኢፌዲሪ ኣየር ኃይል ሰሜን ኣየር ምድብ በተለያየ ቦታ የሚገኝ ሳር በጨረታ ኣወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 16, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 18, 2011 5:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 18, 2011 8:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • የጨረታ ምድብ ካልኦት ዝሽወጡ/