የትግራይ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በአክሱም ከተማ የሚገኘውን የአክሱም ፅዮን ቤተክርስቲያንን ለመጠገን ስለፈለገ በዚህ ስራ ህጋዊ ንግድ ፍቓድ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 15, 2018 (ከ 1 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መጋቢት 28, 2018 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መጋቢት 28, 2018 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 20,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/ ገዛ/ህንፃ ፈርኒሽንግን ፊክስቸር / ገዛ/ህንፃ ፅባቐ ስራሕቲ/

የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅርቦት አገልግሎት መቐለ ቅርንጫፍ በዓይደር ክ/ከተማ ሓሚዳይ አከባቢ የሚገኝ ሆኖ በ2018 በጀት ዓመት ሽንት ቤትና ሻወር ለማሰራት ስለፈለገ ተጫራቶች ደረጃ 8 እና ከደረጃ 8 በላይ በBC/GC ስራ ፍቃድ ያለው በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መስራት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ የካቲት 2, 2018 ( ከ 3 ወር)
  • መዝግያ ቀን: የካቲት 16, 2018 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: የካቲት 16, 2018 04:30 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 50,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የፍቅር ልጆች ማህበር በትግራይ ከልል ደቡባዊ ምስራቅ ዞን በስሓርቲ ወረዳ ለሚማሩ ተማሪዎች የመማሪያ ክፍል እጥረት ላለባቸው ሴቶችና ህፃናት አገልግሎት የሚውል ትምህርት ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ታኅሣሥ 30, 2018 ( ከ 4 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጥር 5, 2018 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥር 5, 2018 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

የትግራይ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የግንባታ ስራዎችን ግዢ መፈፀም ስለሚፈልግ ግዢውን የሚፈፀመው ከታች የተዘረዘሩትን ሁኔታዎች ከሚያሟሉት መካከል ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረቡት ተጫራቾች ጋር ነው፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ታኅሣሥ 21, 2018 ( ከ 4 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 27, 2018 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ታኅሣሥ 27, 2018 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

በወረዳ ራያ ኣዘቦ ዕቅድና ፋይናንስ አስተዳደር ፅህፈት ቤት የሚገኝ የግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በ2018 ዓ/ም በጀት ኣመት ከ FSR በተገኘ ድጋፍ በዓለም ባንክ ፍቃድ ቁጥር ET-TIGRAY FSRP-514917-CW-REQ በቀበሌ ሃውልቲ ማዕገል መላሕሶ ለማስገንባት ስለ ፈለገ በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ የውሃ ነክ ስራ ተቋራጮች ኣወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2018 ( ከ 5 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 26, 2018 09:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ራያ ዓዘቦ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 26, 2018 09:30 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

በወረዳ ራያ ኣዘቦ ዕቅድና ፋይናንስ አስተዳደር ፅህፈት ቤት የሚገኝ የግዥና ንብረት አስተዳደር የስራ ሂደት በ2018 ዓ/ም በጀት ኣመት ከ FSR በተገኘ ድጋፍ በዓለም ባንክ ፍቃድ ቁጥር ET-TIGRAY FSRP-514917-CW-REQ በቀበሌ ሃውልቲ ማዕገል መላሕሶ ለማስገንባት ስለ ፈለገ በማንኛውም ደረጃ ፍቃድ የሚገኙ የውሃ ነክ ስራ ተቋራጮች ኣወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።

  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ኅዳር 20, 2018 ( ከ 5 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ኅዳር 30, 2018 08:30 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ራያ ዓዘቦ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኅዳር 30, 2018 09:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 30,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ስራሕቲ ማይ/

ፖም ጎልድ ፍሩትስ ሓላ/የተ/የግ/ማሕበር ከአሪድ ዩኒቨርሲቲ /እንዳየሱስ ካምፓስ/ ፊት ለፊት የሚገኝ ዘመናዊ የወይንና ፍራፍሬ የእርሻ ኢንቨስትመንት ሲሆን በግቢው ውስጥ የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት/ለማስቆፈር/ ስለፈለገ

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 21, 2018 ( ከ 7 ወር)
  • መዝግያ ቀን: ጥቅምት 1, 2018 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ጥቅምት 1, 2018 04:00 ጥዋት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 200,000
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • የጨረታ ምድብ ማይ ኻዕቲን ኢንስታሌሽን/

ሕብረት ጠቅላላ ስራዎች ንግድ ኢማ ሪል ስቴት በመቐለ ከተማ ክፍለ ከተማ ሓውልቲ ጣብያ ህዳሴ ለማሰራት የጉልበት ዋጋ/Labor Cost/ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ መስከረም 12, 2018 ( ከ 7 ወር)
  • መዝግያ ቀን: መስከረም 23, 2018 06:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • ቦታ: መቐለ
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: መስከረም 23, 2018 08:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 100.000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 500.00
  • የጨረታ ምድብ ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የእቃዎች አቅርቦት ግዥ፣ ኮንስትራክሽን ስራዎች የማማከር ስራዎችና የሶላር መሰረተ ልማት ከህጋዊ ነጋዴዎችና ኮንትራክተሮች በግልፅ ብሄራዊ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ መጋቢት 30, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: -18, 1745 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ኣክሱም
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: በየ ሎቱ ይለያያል
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ ናገዛ ኣቁሑት/ ናይ ንፅህናን ፅሬት ኣቁሑት/ ኮምፒተርን ተዛመድቲ / ናይ ኮምፒተር ተዛመድቲ አቁሑትን/ ፅገና ኮምፒተርን ኤሌክትሮኒክስን/ ኮንስትራክሽን ማሽነሪን ኣቁሑትን/ ኮንስትራክሽን ጥረ ኣቁሑት/ ስራሕቲ ማይ/ ኢንጅነሪንግ ዝዛመድ ኮንሳልታንሲይ/ ኦርጋኒዜሽን ኮንሳልታንሲይ/ ኤሌክትሪካልን መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮኒክስ መሳርሕታትን መለዋወጢን/ ኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቁሑትን ግልጋሎትን/ ናይ ምህንድስና ኣቁሑት/ ኣቅርቦት ምግቢ / ናይ ቢሮ ፈርኒቸር/ ኬሚካልን ሪኤጀንት/ ላብራቶሪይን መሳሪሒታተ/ ናይ ፅሕፈት መሳሪሕታተት/ ቱቦታትን ኣክሰሰሪታትን/ ዝርገሐ ኔትዎርክን ፅገና/ ማይ ኻዕቲን ኢንስታሌሽን/ ቅፋሮ ማይ ኢንጂነሪንግ ማሺነሪ, ኣቁሑትን ኣክሰሰሪ/ ጥዕና ተንከፍ ዝኮኑ ግልጋሎት/ ጨርቃ መርቂን ኣልባሳትን/

ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የትምህርት ዘመን የግቢ ተፋሰስ አገልግሎት ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

  • የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 29, 2017 (ከ 1 ዓመት)
  • መዝግያ ቀን: -18, 1745 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • ቦታ: ዓዲግራት
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: -18, 1745 06:00 ከሰአት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 250,000.00
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 300.00
  • የጨረታ ምድብ ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት/ መንገዲን ድልድልን ስራሕቲን/ ስራሕቲ ማይ/