Closed
ድርጅታችን ከቢረ ኢንተርፕራይዝ ኃ.የተ.የግ.ማህበር / ማጋርመንት ቴክስቴይል ፋብሪካ / የድርጀታችን ከዚህ የተዘረዘሩ የተወሰነ የቴክኒክ ችግር ያለባቸው ተሽከርካሪዎች ማለት ዳፍ፣ ሎብልድ ከነ ተሳቢው፣ ብሎ ቦርድ፣ ሚኒባስ ሁለት፣ ቸክ ኣፕ ኣይሱዚ፣ ፎርክሊፍት ( ኣምስት) ፣ ሪኖ ኣውቶ ሞቢል በጨረታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Closing Date ታኅሣሥ 1, 2011 10:30 Morning (closed)
Bid Opening Dateኣስራ ኣንደኛው የስራ ቀናት 4:00 ሰኣት ላይ ይሆናል።
Locationኩሓ
Bid Bond50,000.00
Bid Document Price100.00
Posted Date