ማሪስቶፕስ ኢንተርናሽናል ኢትዮዽያ መቐለ ለሚገኝዉ የስነ ተዋልዶ ጤና ክሊኒክ እድሳት ስራ ህጋዊ ተጫራቾችን ኣወዳድሮ ለማሳራት ይፈልጋል ስለሆነም ደረጃ 8 እና ከዚያ /8.7.6.5…/በላይ የታደሰ የግንባታ ስራ ፍቃድ ያለቸዉና ህጋዊ ግንባታ ስራ ተቓራጭ የጨረታ ሰነዱን በብር 50 በመግዛት እንትወዳደሩ እናሳዉቃለን
  • የተለቀቀበት ቀን: ረቡዕ ነሓሰ 6, 2012 (ከ 4 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ዓርቢ ነሓሰ 15, 2012 04:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ዓርቢ ነሓሰ 15, 2012 04:30 ጥዋት
  • ገዛውቲን ሕንፃ ስራሕቲን/
  • Print
  • Pdf

1 ሁሉም ተጫራቾች ለመወዳደርያ መስፈርት ከጨረታ ሰነድ ጋር መዉሰድ ይኖርበታል

2 ጨረታ ሰነድ የሚሸጠዉ መቀሌ ማሪስቶፕስ ክሊኒክ ዘዉትር  በስራ ሰኣት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ማታ 11፡00 ከምሳ ሰዓት ዉጭ

3 ጨረታ የሚጀመርበት ቀን ነሓሴ 05/2012ዓ/ም

4 ጨረታ የሚዘጋበት ቀን ነሓሴ 15/2012ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00

5 ጨረታ የሚከፈትበት ቀን ነሓሴ 15/2012ዓ/ም ጠዋት 4፡30

ለበለጠ መረጃ 03 44 40 64 88

መመለስ
የጨረታ ምድብ