በኣፋር ብሄራዊ ክልልዊ መንግስት በዞን ሁለት የመጋሌ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በ 2012 በጀት ኣመት በወረዳዉየሚገኙ የመንግስት ተቃማት ተሽከርካሪዎች በኣመቱ ዉስጥ የሚያጋጥሙ የተሽከረካሪዎች ብልሽት ሙሉ የእጅ ዋጋ ጥገና የሚያደርግ ጋራጅ በግልፅ ጨረታ ለመወዳደር ይፈልጋል መወዳደር ለምትፈልጉ ህጋዊ የጋራዥ ስራ ፍቃድ ያላቹ ነጋዴዎች በሙሉ ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የመወዳዳሪያ መሰፈርቶች መሰረት በታሸገ ፖስታ እንድታቀርቡ የመጋሌ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት ይጋብዛል የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ነሐሴ 3, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ነሐሴ 17, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:ሞተርሳይክል ጥገናየተሽከርካሪ ጥገና
መቐለ የኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የመኪና እቃዎች እና ኣገልግሎቶችን በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ ለመጠገንና ማሰራትን ይፈልጋል፡፡የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ግንቦት 29, 2011 (ከ 6 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ግንቦት 30, 2011 11:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየተሽከርካሪ ጥገና
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ለኢነርጂና ለተራራዎች ልማት የሚያገለግሉ የምርምር እና የላብራቶሪ ዕቃዎች፣የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጄነሬተር፣አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣የተሽከርካሪዎች ጥገና ስራ በውጭ፣የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገድ አገልግሎት፣የጽዳት ዕቃዎች፣ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 27, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ቀዳሜ የካቲት 9, 2011 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የንፅህና ፅዳት እቃዎችየንፅህና ፅዳት ግልጋሎትኮምፒተርና ተዛማች የኮምፒተር መለዋወጫ እቃዎችኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና መለዋወጫኤሌክትሮ-መካኒክስ ኣቃዎችና ኣገልግሎትየላብራቶሪ መሣሪያዎችየተሽከርካሪ ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎችየጤና ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች
... ባት ሥራ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪዎች ጎማ ከነ ካለማደሪያዉ፣ MUBP-146 , Construction of Botanical Garden at main campus በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥቅምት 22, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: በየሎቱ የተለያየ ነዉ ቦታ:መቐለየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየንፅህና ፅዳት ግልጋሎትየቤት/ህንፃ ግንባታየኤሌክትሪካል እቃዎችና መለዋወጫየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየተሽከርካሪ ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎችጨርቃ ጨርቅና ልብስ
ራያ ዩኒቨርሲቲ ከላይ በሰንጠረዡ የተመለከተውን ምድቦች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዕቃዎች ወይም አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።የተለቀቀበት ቀን: ሮብ መስከረም 2, 2011 (ከ 7 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ሰኞ መስከረም 14, 2011 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ:ራያ ዓዘቦየጨረታ ምድብ:የቤት ዕቃዎችየምግቢ ኣቅርቦትየተሽከርካሪ ጥገናየጽህፈት መሳሪያዎች
በሀገር መከላኪያ ሚኒስቴር የ4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ ሽሬ ኮሪደር በ2008 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋጫ ዕቃዎች ቶዩታ 105 : ቶዩታ 76 : ቶዩታ 79: VOLVO FH12 : የማሸን ሾፕ አላቂ የጋራጅ መሥራያ ዕቃዎች : ቋሚ የጋራጅ መሥሪያ ዕቃዎች ባለ 4 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕዳሳት : ባለ 6 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕድሳት ባለ 8 ሲሊንደር ፓምፕ ሙሉ ዕድሳት : የተሽከርካሪ ጎማና ባትሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልየተለቀቀበት ቀን: ሮብ ጥቅምት 24, 2008 (ከ 10 ዓመታት)መዝግያ ቀን: ኣርብ ኅዳር 10, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ:ሽረየጨረታ ምድብ:የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችየመኪና መለዋወጫ እቃዎችየተሽከርካሪ ጥገና