መቐለ ዩኒቨርሲቲ የበሰለ ዳቦ አቅርቦት፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ሥራ አገልግሎት፣ በተሽከርካሪዎች ጥገና ሥራ በዉጭ፣ በተማሪዎች መመረቂያ ጋዎን ሎጎ በጥለት መስራት፣ የቀለም መቀባት ሥራ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የተሽከርካሪዎች ጎማ ከነ ካለማደሪያዉ፣ MUBP-146 , Construction of Botanical Garden at main campus በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና አገልግሎቶች እና የሕንፃ ግንባታ ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

1. በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለውና ፍቃዱንም በዘመኑ የታደሰ ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣

2. በቀረበው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን እና መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችል፣

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፣

መለያ

የጨረታዉ ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

ደረጃ

Lot 1

የበሰለ ዳቦ አቅርቦት

500,000.00

Lot 2

የኤሌክትሪክ ዕቃዎች

50,000.00

Lot 3

የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች

50,000.00

Lot 4

የፅዳት ሥራ አገልግሎት

100,000.00

Lot 5

በተሽከርካሪዎች ጥገና ሥራ በዉጭ

100,000.00

Lot 6

በተማሪዎች መመረቂያ ጋዎን ሎጎ በጥለት መስራት

50,000.00

Lot 7

የቀለም መቀባት ሥራ

100,000.00

Lot 8

የሠራተኞች ደንብ ልብስ

50,000.00

Lot 9

የተሽከርካሪዎች ጎማ ከነ ካለማደሪያዉ

50,000.00

Lot 11

MUBP-146 Construction of Botanical Garden at main campus

500,000.00

Grade BC-1/GC-2

በባንክ የተመሰከረሰት CPO (ሲፒኦ) ወይም የባንክ ዋስትና በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ስም ማስያዝ የሚችሉ።

4. ማንኛውም ተጫራች ከ Lot 1 እስከ Lot 9  የተዘረዘሩት የዕቃ እና የአገልግሎት ሥራዎች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) እንዲሁም Lot 10 የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላል፣

5. ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መቀሌ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላል፣

6. ከLot 1 እስከ Lot 9 የተዘረዘሩት የዕቃ እና የአገልግሎት ሥራዎች ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን እንዲሁም Lot 10 እስከ 35ኛው ቀን 3:30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

7, የጨረታው የመጨረሻ ማስረከቢያ ጨረታው ከወጣበት በ16ኛው ቀን (ከLot 1 እስከ Lot 9) ለተዘረዘሩ እንዲሁም 35ኛው ቀን ለ (Lot 10) በተጠቀሱት ቀናት ጠዋት 3፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ልክ በ4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል። 16ኛው እና 35ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

8.በጨረታው አሸንፎ በወቅቱ ውል ለማያስር የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ (CPO) አይመለስለትም።

9. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ ማብራሪያ፡-

የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር C21-201

ስልክ ቁጥር:- 0344 414784/0914727448, ፖ.ሳ.ቁ 231 ዋና ግቢ

መመለስ
የጨረታ ምድብ